Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member
Posts: 3802
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ሊበራል ፓርቲ...ቂቂ!

Post by Odie » 29 Apr 2025, 08:39

የወፍጮ ቤት ከርሳም በጎች ተስባስቡ :lol:

ዛድግ አብረሃ ገለታ
ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ገረቻኤል
በለጠ ሞላ ወልቃባ (ባለፈው ስብስባ በስርቆት ተይዛ ነበር ለካሳ ፒፒን ደግፋ ኤርትራ ላይ ጦርነት ቀስቃሽ መግለጫ ስጥታለች)

እንግድህ ጌታቸው ከወያኔ ተገንጥለው የፒፒ አጨብጫቢ ፓርቲ መስርቻለሁ ብለዋል ተብሎአል!!
ኢዜማና የበለጠ ሞላን ፓርቲ ጨምሮ የ ፒፒ እርቢ መሆኑ ነው::
አክሱም ቅዘናም አባል ወይም executive member ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 13620
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ሊበራል ፓርቲ...ቂቂ!

Post by Abere » 29 Apr 2025, 08:51

ልቅ ፓርቲ መሰረተ እንዴ? በሹክሱክታ ሲወራ የነበረው ትግራይ ውስጥ እንደ ሰደድ እሳት ውስጥ ውስጡን የተቀጣጠለው ግብረ-ሰዶም፤ ፆታ ዐልባነት(ልሙጥ)፤ አደንዛዥ ዕፅ (ዕፀ-መናበ መንኮራኩር)፤ ወሲብ ንግድ ፈቃድ፤ ወዘተ ሊያስፋፋ ነው ማለት ነው። ስንዴ በተወደደበት ክ/ሀገር ልቅ ወጭ እንደት ይቻል ይሆን? ከ1፡5 ሚልዮን በላያ ያለውን ጦርነት ጨርሶታል( ዕድሜ ለደብረጽዮን በሳምሪ ገዳይ በአማራ ላይ ጦርነት ጭሮ)፤ ጌቾ ደግሞ ድምጽ አልባ መሳሪያ ተጠቅማ ቀሪውን ልትለቃቅመው ነው። ጴንጤው አክሱም-ጩፋ ቀን ወጣለት። ከገሙ አይቀር ጥምብት ነው - የወያኔዎች ጉዳይ።
Odie wrote:
29 Apr 2025, 08:39
የወፍጮ ቤት ከርሳም በጎች ተስባስቡ :lol:

ዛድግ አብረሃ ገለታ
ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ገረቻኤል
በለጠ ሞላ ወልቃባ (ባለፈው ስብስባ በስርቆት ተይዛ ነበር ለካሳ ፒፒን ደግፋ ኤርትራ ላይ ጦርነት ቀስቃሽ መግለጫ ስጥታለች)

እንግድህ ጌታቸው ከወያኔ ተገንጥለው የፒፒ አጨብጫቢ ፓርቲ መስርቻለሁ ብለዋል ተብሎአል!!
ኢዜማና የበለጠ ሞላን ፓርቲ ጨምሮ የ ፒፒ እርቢ መሆኑ ነው::
አክሱም ቅዘናም አባል ወይም executive member ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል :lol: :lol:

Odie
Member
Posts: 3802
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ሊበራል ፓርቲ...ቂቂ!

Post by Odie » 29 Apr 2025, 09:06

Abere wrote:
29 Apr 2025, 08:51

ልቅ ፓርቲ መሰረተ እንዴ?
ዕፀ-መናበ መንኮራኩር፤ ወሲብ ንግድ ፈቃድ፤ ወዘተ ሊያስፋፋ ነው ማለት ነው።
ጴንጤው አክሱም-ጩፋ ቀን ወጣለት። ከገሙ አይቀር ጥምብት ነው

:lol: :lol:
ግንዘብ የሚያመጣ የፓርቲ ስም ነው! ፈረንጆቹን አምጡ ማለት ብቻ ነው!!

Abere
Senior Member
Posts: 13620
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ሊበራል ፓርቲ...ቂቂ!

Post by Abere » 29 Apr 2025, 11:24

ትግራይ ውስጥ ምን የማይፈጠር ተገድራ እና ጉድ አለ። ፀረ-ሰው ፤ ፀረ-ማህበረሰብ፤ ፀረ-ፓለቲካ የሆኑ ጉድ ነገሮች ሲፈለፈሉ ማየት የሚገርም ነው። ለምሳሌ፤ በአለም ላይ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ነገር የጎሳ ፓለቲካ ፓርቲ የሚሉትን ጉዶች አመጡ (ጎሳ ብሎ ርዕዮተ-አለም ፓለቲካ አለን እንድ?) ። በቅሎ ትወልዳለች የሚል አስተሳሰብ አለ ማለት ነው።
በአለም ላይ አገራት ከተፈጠሩ ጀምሮ የአንድ አገር መንግስት የእራሱ የሆነውን ክፍለ ሀገር ማንም ሳይቀድመው አብሮ አግዞ አስገንጥሎ ማንም ሳይቀድመው ተሽቀዳድሞ እውቅና ሰጥቻለሁ የሚል ግይድ የተገኜው ከዚሁ ትግራይ ነው።

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ተመሳሳይ ፆታ በእስር ቤት ኢ-ተፈጥሮአዊ ግንኑነት በማድረግ መጥፎ የባህል ወረራ ጢስ ያጨሱት ከትግራይ የመጡ ጉድ ተገድራዎች ናቸው።

ስንት መልካም እና ጥሩ ነገር በሞላበት አለም -መጥፎ መጥፎ ነገር እንደት እንደሚተናኮላቸው የሚገርም ነው። በሃይማኖት ድርሳናት ስንት የተባለላት ትግራይ በአሁኑ ጊዜ የውሸት መነኩሴ በመሆን ገዳም ለስለላ በመግባት ያረክሳሉ፤ በጦርነት ወቅት መነኩሴ ላይ ቁብ ብለው ምንኩስና ያስፈርሳሉ። በእውነቱ ከፍተኛ ሰይጣን ገብቷል። በሃይማኖታቸው የጸኑ ምዕምን ወደ አምላካቸው ሊጮኹ ይገባል።

What has ልቅ ፓርቲ to do for the mass illiterate Tigary peasant looking for food, cloth, shoes and potable water. Tigray people are between starvation and death - their belly is aching for food and hands for work to achieve food security, not un natural stuff that over fed Getachew Reda is wanting for neither war/power hungry ignorant Debretsion ( who lost 1.5 million Tigres) and now working his arse with the doddering Isaias Afework. Tigray is becoming unsalvageable - given Orommuma wants it that way too. He gave TPLF a chance to breath and grow baby snake fangs .
Odie wrote:
29 Apr 2025, 09:06
Abere wrote:
29 Apr 2025, 08:51
ልቅ ፓርቲ መሰረተ እንዴ? በሹክሱክታ ሲወራ የነበረው ትግራይ ውስጥ እንደ ሰደድ እሳት ውስጥ ውስጡን የተቀጣጠለው ግብረ-ሰዶም፤ ፆታ ዐልባነት(ልሙጥ)፤ አደንዛዥ ዕፅ (ዕፀ-መናበ መንኮራኩር)፤ ወሲብ ንግድ ፈቃድ፤ ወዘተ ሊያስፋፋ ነው ማለት ነው። ስንዴ በተወደደበት ክ/ሀገር ልቅ ወጭ እንደት ይቻል ይሆን? ከ1፡5 ሚልዮን በላያ ያለውን ጦርነት ጨርሶታል( ዕድሜ ለደብረጽዮን በሳምሪ ገዳይ በአማራ ላይ ጦርነት ጭሮ)፤ ጌቾ ደግሞ ድምጽ አልባ መሳሪያ ተጠቅማ ቀሪውን ልትለቃቅመው ነው። ጴንጤው አክሱም-ጩፋ ቀን ወጣለት። ከገሙ አይቀር ጥምብት ነው - የወያኔዎች ጉዳይ።
Odie wrote:
29 Apr 2025, 08:39
የወፍጮ ቤት ከርሳም በጎች ተስባስቡ :lol:

ዛድግ አብረሃ ገለታ
ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ገረቻኤል
በለጠ ሞላ ወልቃባ (ባለፈው ስብስባ በስርቆት ተይዛ ነበር ለካሳ ፒፒን ደግፋ ኤርትራ ላይ ጦርነት ቀስቃሽ መግለጫ ስጥታለች)

እንግድህ ጌታቸው ከወያኔ ተገንጥለው የፒፒ አጨብጫቢ ፓርቲ መስርቻለሁ ብለዋል ተብሎአል!!
ኢዜማና የበለጠ ሞላን ፓርቲ ጨምሮ የ ፒፒ እርቢ መሆኑ ነው::
አክሱም ቅዘናም አባል ወይም executive member ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል :lol: :lol:

ልቅ ፓርቲ መሰረተ እንዴ?
ዕፀ-መናበ መንኮራኩር፤ ወሲብ ንግድ ፈቃድ፤ ወዘተ ሊያስፋፋ ነው ማለት ነው።
ጴንጤው አክሱም-ጩፋ ቀን ወጣለት። ከገሙ አይቀር ጥምብት ነው

:lol: :lol:
ግንዘብ የሚያመጣ የፓርቲ ስም ነው! ፈረንጆቹን አምጡ ማለት ብቻ ነው!!

Odie
Member
Posts: 3802
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ሊበራል ፓርቲ...ቂቂ!

Post by Odie » 29 Apr 2025, 14:20

"ትግራይ ውስጥ ምን የማይፈጠር ጉድ አለ። ፀረ-ሰው ፤ ፀረ-ማህበረሰብ፤ ፀረ-ፓለቲካ የሆኑ ጉድ ነገሮች ሲፈለፈሉ ማየት የሚገርም ነው።

1. ለምሳሌ፤ በአለም ላይ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ነገር የጎሳ ፓለቲካ ፓርቲ የሚሉትን ጉዶች አመጡ (ጎሳ ብሎ ርዕዮተ-አለም ፓለቲካ አለን እንድ?) ። በቅሎ ትወልዳለች የሚል አስተሳሰብ አለ ማለት ነው።

2. በአለም ላይ አገራት ከተፈጠሩ ጀምሮ የአንድ አገር መንግስት የእራሱ የሆነውን ክፍለ ሀገር ማንም ሳይቀድመው አብሮ አግዞ አስገንጥሎ ማንም ሳይቀድመው ተሽቀዳድሞ እውቅና ሰጥቻለሁ የሚል ግይድ የተገኜው ከዚሁ ትግራይ ነው።

3. በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ተመሳሳይ ፆታ በእስር ቤት ኢ-ተፈጥሮአዊ ግንኑነት በማድረግ መጥፎ የባህል ወረራ ጢስ ያጨሱት ከትግራይ የመጡ ጉድ ተገድራዎች ናቸው።

ስንት መልካም እና ጥሩ ነገር በሞላበት አለም -መጥፎ መጥፎ ነገር እንደት እንደሚተናኮላቸው የሚገርም ነው።

4. በሃይማኖት ድርሳናት ስንት የተባለላት ትግራይ በአሁኑ ጊዜ የውሸት መነኩሴ በመሆን ገዳም ለስለላ በመግባት ያረክሳሉ፤ በጦርነት ወቅት መነኩሴ ላይ ቁብ ብለው ምንኩስና ያስፈርሳሉ። "

የአይምሮ መቀንጨር ወይም መጥበብ ማለት ይህም አይደል? :lol: :lol: :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 16973
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ሊበራል ፓርቲ...ቂቂ!

Post by Axumezana » 29 Apr 2025, 15:37

እስር:
Axumezana is conservative not liberal , why are you trying to involve me?

Odie
Member
Posts: 3802
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ሊበራል ፓርቲ...ቂቂ!

Post by Odie » 29 Apr 2025, 15:38

almaze wrote:
29 Apr 2025, 15:05
ልጥ ፓርቲ :lol: :lol: :lol:

Investment party, after studying the market on how to prosper!
:lol: :lol: :lol: :lol:

Odie
Member
Posts: 3802
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ሊበራል ፓርቲ...ቂቂ!

Post by Odie » 29 Apr 2025, 15:42

Axumezana wrote:
29 Apr 2025, 15:37
እስር:
Axumezana is conservative not liberal , why are you trying to involve me?
Because you are strong supporter of PP-gospel and apparently a splinter TPLF too! :lol: :lol:

Getcha/Getachew party time :lol:

almaze
Member+
Posts: 7426
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ሊበራል ፓርቲ...ቂቂ!

Post by almaze » 29 Apr 2025, 16:16

Odie, I was quite disappointed when I learned that "ልጥ ፓርቲ/ ልማታዊ ጥምረት" had been devoured by a bigger shark. I did not anticipate that it would end in such a brutal manner. 2025! :lol: :lol: :lol:

Odie
Member
Posts: 3802
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ሊበራል ፓርቲ...ቂቂ!

Post by Odie » 29 Apr 2025, 16:47

almaze wrote:
29 Apr 2025, 16:16
Odie, I was quite disappointed when I learned that "ልጥ ፓርቲ/ ልማታዊ ጥምረት" had been devoured by a bigger shark. I did not anticipate that it would end in such a brutal manner. 2025! :lol: :lol: :lol:
ልጥ ፓርቲ== ልማታዊ ጥምረት ፓርቲ! :lol: :lol:
ያልተዋጠ ማን አለ? ኢዜማ: አብን..!

ጌቾ አሁን ለዲያስፖራ ጥርነፋ ትመጣለች ተጋሩ ተስነጣጥቃ እንዲያበቃላት የተነደፈ ስትራቴጂ!

almaze
Member+
Posts: 7426
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ሊበራል ፓርቲ...ቂቂ!

Post by almaze » 29 Apr 2025, 19:07

ህግደፍም ልክ እንደ ልጥ ፓርቲ በ ጥማድ/ጽምዶ ፓርቲ ተዋጠ. 2025! :lol: :lol: :lol:

Odie
Member
Posts: 3802
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ሊበራል ፓርቲ...ቂቂ!

Post by Odie » 29 Apr 2025, 20:57

almaze wrote:
29 Apr 2025, 19:07
ህግደፍም ልክ እንደ ልጥ ፓርቲ በ ጥማድ/ጽምዶ ፓርቲ ተዋጠ. 2025! :lol: :lol: :lol:

:lol: :lol: It started with TPLF. 2025 is a terrible year and more may be coming. Infront of Baba Isu?! :mrgreen:

almaze
Member+
Posts: 7426
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ጌታቸው ረዳ ካህሳይ ሊበራል ፓርቲ...ቂቂ!

Post by almaze » 30 Apr 2025, 00:10

This song is climbing the charts and is currently trending at number one on EriTV. Presenting the Fiya-mental & family orchestra :lol: :lol: :lol:

Post Reply