Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union
Senior Member
Posts: 11448
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አንዱ ትግራይ ወደፊት፣ ትግራይ ምንግዜም ወደፍት፣ እያለ ሰልፍ ላይ ሲጮህ፣ ለምንድነው ወደፊት እያልክ እየጮህክ የምትንከባለለው ሲሉት

Post by Union » 29 Apr 2025, 00:51

ባለጌ :lol:

አይዞህ ፋኖ እየመጣልህ ነው ያሳክምሀል ሲሉት። ምን ዋጋ አለው አሁንማ ትግራይ አርጣለች ብሎ እርፍ አለ :lol:

ሀገር እኮ አረጠች አይባልም ሲሉት ምን ቢል ጥሩ ነው...... :lol:

Post Reply