Re: ስልጤ Horus አብይን መክዳት ጀመረች። ቅቅቅቅቅቅ ወቸው ጉድ
አይይይይይይይ መዘረጣጠጥ ጀመሩ ማለት ነው 

Last edited by Union on 28 Apr 2025, 21:12, edited 1 time in total.
Re: ስልጤ Horus አብይን መክዳት ጀመረች። ቅቅቅቅቅቅ ወቸው ጉድ
ይቺ ናት ጫወታ አለ Telahun Gessese
.
.
.

.
.
.
Re: ስልጤ Horus አብይን መክዳት ጀመረች። ቅቅቅቅቅቅ ወቸው ጉድ
በቅርቡ ብሬ ደግሞ ትወጣና down down ሸኔ ትለናለች።
አላልኳችሁም፣ ነግሬያቹ ነበር እኮ ትለናለች ብሬ ላላ በቅርቡ ወደሚዲያ መጥታ
ባለፈው የኢዜማ ስብሰባ ላይ እኮ ለየት ያለች ኢትዮጵያ እየመጣች ነው ያልኩት እኮ ታላቁ እስክንድ እየሰራ ስላለው ስራ መረጃው ስላለኝ ነው፣ ይልሀል በቅርቡ ብሬ ላላ፣ ያራዳ ልጅ

አላልኳችሁም፣ ነግሬያቹ ነበር እኮ ትለናለች ብሬ ላላ በቅርቡ ወደሚዲያ መጥታ

ባለፈው የኢዜማ ስብሰባ ላይ እኮ ለየት ያለች ኢትዮጵያ እየመጣች ነው ያልኩት እኮ ታላቁ እስክንድ እየሰራ ስላለው ስራ መረጃው ስላለኝ ነው፣ ይልሀል በቅርቡ ብሬ ላላ፣ ያራዳ ልጅ

Re: ስልጤ Horus አብይን መክዳት ጀመረች። ቅቅቅቅቅቅ ወቸው ጉድ
ቅንጥስ እያሉ ነው አባዬ
ባለፈው ሳምንት አፋሕድ አራት ኪሎ ለመግባት ዝግጁ ነን ካለ ቦሀላ ቀዝነዋል
ይሞታል እንዴ ታዳያ