
መርዝ የበሉ ዐይጦች ዕልቂት። ዐይጠ-መጎጥ ወያኔ (መርዝ የነካው ጥሬ ቀምሳ) ሞተች፤ ከእርሷ ላይ ሌላው ዐይጥ (ሻዕብያ) እና ዐይጥ (ኦነግ) ቀመሱ። አሁ ዐይጦቹን በመርዙ አስክሮ ሊገድላቸው
መርዝ የበሉ ዐይጦች ዕልቂት። ዐይጠ-መጎጥ ወያኔ (መርዝ የነካው ጥሬ ቀምሳ) ሞተች፤ ከእርሷ ላይ ሌላው ዐይጥ (ሻዕብያ) እና ዐይጥ (ኦነግ) ቀመሱ። አሁ ዐይጦቹን በመርዙ አስክሮ ሊገድላቸው ነው። አሮጌው ዐይጥ የመርዙን ሃይል አልቻለውም፤ ንዳዱ ሲበዛበት እየተክለፈለፈ እየሰከረ የዐረብ ዐይጠ-መጎጥ ምሥርን ሊያቀምሰው ነው። ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ አሉ - የባንድነት መርዝ መርዞ ሲደፋቸው እያየን ነው። The mad dogs fight
