Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 35608
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቱስ ቱስ ኦላ አሁንስ መሳቂያ እየሆነች ነው!

Post by Horus » 28 Apr 2025, 15:19

ምን አለሽ ተራ የሚሸጡት ያረጁ የጅ ቦምቦች በሰበታና ቡራዩ ጠላ ቤቶች እየወረወረች መሮጥ ጀመረች! ይህ ነው እንግዲህ የኦሮሞ ነጻ አውጪ ጦር የሚባለው!! ከዱለቻ ቀማኛነት ወደ ተራ አሸባሪነት :lol: :lol: :lol:



Post Reply