Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12261
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

በለን ነበር እኮ የምሰማን አጥታን እንጂ፣ አይደለም እንዴ?

Post by DefendTheTruth » 28 Apr 2025, 14:26

የወደ ፊቷን አለም የምገዛ ጠመንጃ ያነገበ ሳይሆን፣ እዉቀት ያነገበ ነዉ ብለን አልነበረም? እንዲህ ብለን ስለመከርን፣ የአማረ ጠል የምል ታርጋ አልለጠፈብንም? ልጆቹን ከዕዉቀት እያራቀ ነፃ አወጠሃለሁ የምል የጅል ጅላንጅል ምልከታ ነዉ። እዉነት ነፃነት የምትፈልግ ከሆነ ጠመንጃህን ወደ ማረሻ በመቀየር ወደ እርሻ አስገበዉ፣ ሳትዉል ሳታድር! SPEED! ብሎዋል እኮ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ፣ አልሰማም ብለህ እንጂ። ቆይቶም ብሆን አብን አሁን ላይ ብንን ያለ ይመስላል። ብንን!

ጊዜ አቃጠልክ፣ ይህን ማካከስ ብዙ ይከብዳል!

Odie
Member
Posts: 3818
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: በለን ነበር እኮ የምሰማን አጥታን እንጂ፣ አይደለም እንዴ?

Post by Odie » 28 Apr 2025, 14:31

DefendTheTruth wrote:
28 Apr 2025, 14:26
የወደ ፊቷን አለም የምገዛ ጠመንጃ ያነገበ ሳይሆን፣ እዉቀት ያነገበ ነዉ ብለን አልነበረም? እንዲህ ብለን ስለመከርን፣ የአማረ ጠል የምል ታርጋ አልለጠፈብንም? ልጆቹን ከዕዉቀት እያራቀ ነፃ አወጠሃለሁ የምል የጅል ጅላንጅል ምልከታ ነዉ። እዉነት ነፃነት የምትፈልግ ከሆነ ጠመንጃህን ወደ ማረሻ በመቀየር ወደ እርሻ አስገበዉ፣ ሳትዉል ሳታድር! SPEED! ብሎዋል እኮ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ፣ አልሰማም ብለህ እንጂ። ቆይቶም ብሆን አብን አሁን ላይ ብንን ያለ ይመስላል። ብንን!

ጊዜ አቃጠልክ፣ ይህን ማካከስ ብዙ ይከብዳል!

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በለን ነበር እኮ የምሰማን አጥታን እንጂ፣ አይደለም እንዴ?

Post by Abere » 28 Apr 2025, 14:41

ቀለጠ ሞላ የሰው ዘፈን እየቀማ ነው። ህዝባዊ ፋኖ ያበሰለውን ጉዳይ የእኔ ዜማ ነው ብሎት እርፍ። 4 ኪሎ የተቀመጠውን ነፍሰ ገዳይ ኦሮሙማ አብሮ ከሻዕብያ እና ኦነግ ጋር ለምን አይወቅስም። ትንሽ ህሌና የሚባል ያልፈጠረባቸው የአማራ ህዝብ ትግል በመንጠቅ ለአብይ ኦሮሙማ ማቋመያ መደገፊያ የድንጋይ ኮረት ሁኖ ለመሞላት ነው። እስኪ ቀለጠ ሞላ ይሁን አንድ አብን-ኦሮሙማ መሀል አዲስ አበባ አንገቱን ቀና አድርጎ መራመድ የሚችል ከሆነ ይናገር - ከተራ የሱሉልታ ወይም ኮልፌ ቄሮ ያነሰ መብት እኮ ነው ያለው። ግርድና ልማድ ሲሆን መገላገል ያስቸግራል።

DefendTheTruth wrote:
28 Apr 2025, 14:26
የወደ ፊቷን አለም የምገዛ ጠመንጃ ያነገበ ሳይሆን፣ እዉቀት ያነገበ ነዉ ብለን አልነበረም? እንዲህ ብለን ስለመከርን፣ የአማረ ጠል የምል ታርጋ አልለጠፈብንም? ልጆቹን ከዕዉቀት እያራቀ ነፃ አወጠሃለሁ የምል የጅል ጅላንጅል ምልከታ ነዉ። እዉነት ነፃነት የምትፈልግ ከሆነ ጠመንጃህን ወደ ማረሻ በመቀየር ወደ እርሻ አስገበዉ፣ ሳትዉል ሳታድር! SPEED! ብሎዋል እኮ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ፣ አልሰማም ብለህ እንጂ። ቆይቶም ብሆን አብን አሁን ላይ ብንን ያለ ይመስላል። ብንን!

ጊዜ አቃጠልክ፣ ይህን ማካከስ ብዙ ይከብዳል!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22739
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: በለን ነበር እኮ የምሰማን አጥታን እንጂ፣ አይደለም እንዴ?

Post by Fed_Up » 28 Apr 2025, 15:12

Abere wrote:
28 Apr 2025, 14:41

Bla blah blah
ሰገጤው,
አማራ ነኝ እያልሽን ነው? ቅንዳሻም ባሪያ...."confused and convince” የተበላ የፋራ ጋላ ታክቲክሽ መሆኑ ነው:: የሆንክ አሮጌ አህያ

Post Reply