Page 1 of 1
ወዴት ጠጋ ጠጋ?
Posted: 28 Apr 2025, 10:36
by Axumezana
ትናንት ትግራይንና ወይንን እናጠፋለን እያሉ 80ሺ ወጣቶችን የሰውት የኢሳያስ ልጆች አሁን ደግሞ አህዋቲና( ወንድማማቾች ) ነን እያሉን ነው። ሞኝ ራሱን እያሞኘ ሌላውን የሚያሞኝ ይመስለዋል!
Get ready to accept the following!

[/quote]
Re: ወዴት ጠጋ ጠጋ?
Posted: 29 Apr 2025, 02:24
by Meleket
ወዴት ጠጋ ጠጋ?
መልሱ እያለ እዚጋ!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=351114
ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
“እናተዝናነና!”
kebena05 wrote: ↑13 Sep 2024, 20:28
This comedy skit was made before the war started
Please wait, video is loading...