Page 1 of 1
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን "እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው" የምትልበት ዘመን እየመጣ ነው!
Posted: 28 Apr 2025, 05:54
by Axumezana
የሃሰት አስተማሪዎቹ እንደ ሀናንያና ሰፒራ የሚሆኑበት በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ አዳኝነት፥አማላጅነትና ፥ የእግዚአብሔር ልጅነት፥ መሎኮትነት የሚያምኑት እንደ ከዋክብት ደምቀው የሚታዩበት ጊዜ ይመጣል።
የመላእክትና የሰዎች አማላጅነት የሚሰብኩና ለጣኦት( ለስእል፥ በታቦት ስም) ስገዱ የሚሉቱ ዘመናቸው አብቅተዋል።
Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን "እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው" የምትልበት ዘመን እየመጣ ነው!
Posted: 28 Apr 2025, 07:13
by ethiopianunity
Wow, you came out of closet penteye. Weyane betraying Orthodox , yet we are told Tigray as devout Orthodox Christian more than any region is telling us Pente is better. I wonder Axumezana is Ethoash?
Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን "እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው" የምትልበት ዘመን እየመጣ ነው!
Posted: 28 Apr 2025, 07:25
by Axumezana
Let me know if you find the address of Ethoash who encouraged me to stay in the forum!
With regard to the mother Church , Axumezana's position has been always the same. The church needs major reformation & transformation. Pls see the following link.
viewtopic.php?t=295166&p=1292929#p1292929