Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13625
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ፤ Misraq ወያኔ እንጅ ፋኖ አይደለች ብየ።

Post by Abere » 27 Apr 2025, 14:29

ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ፤ Misraq ወያኔ እንጅ ፋኖ አይደለች ብየ።

ቲዲፍ Misraq ፋኖነኝ ትላለች፤
የበግ ለምድ ለብሳ ባህር ዳር ገብታለች።

ደግሞሙ ኦሮሙማ - ሁና ተመሳስላ፤
ራያን ተነጥቆ በትግሬ ተበላ፤
ወዳጆን አግኝተው ሞኝ እና ተላላ።

እኔን ምሬ ያርገኝ የትነው የመረርከው፤
አላማጣ ኮረም ወያኔ ሲወስደው።

Misraq ቲድፏ(tdf) ወዳጀ ነው አለች፤
ደደቢት ቁጭ ብላ በወሎ እያሾፈች፡፣

Misraq
Senior Member
Posts: 14985
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ፤ Misraq ወያኔ እንጅ ፋኖ አይደለች ብየ።

Post by Misraq » 27 Apr 2025, 15:55

ደቡቤዎች ትግሬን በጣም ይፈራሉ። ጆሮአቸውን እየቆነጠጠ ሲጫወትባቸው ኖሮ ኦህዴድ ብልፅግና 4 killo ገብቶ 7 አመት አልፎትም ፍራቸው አለቀቃቸውም።

ደቡቤ አበረ እና ደቡቤ ጥላሁን ከአራጁ ኦህዴድ የበለጠ ሕወሃትን ሲያዩ ቅዘን በቅዘን የሚሆኑት የ27 ዓመት ጆሮ ቁንጠጣውና እምበር ተጋዳላይ የሚለው ዘፈን ይመስለኛል።

እናንተስ?

Abere
Senior Member
Posts: 13625
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ፤ Misraq ወያኔ እንጅ ፋኖ አይደለች ብየ።

Post by Abere » 27 Apr 2025, 16:31


ምን አሽኮረመመሽ- ምን አሳፈረሽ፤
ዐይነ-ርግብሽን ግለጭ -ዓለም ይወቅሽ፥
የዴዴቢት ዋሻ - ወያኔ እኮ ነሽ።

አበረ ገለጠው ጭምብልሽን አውልቆ፤
ጎባጣ ወያኔ መሆንሽን አውቆ።

የወያኔ ክርፋት ከሩቅ ያስታውቃል፤
እንደ ጅብ ጠረን ሰፈር ይበክላል።

አድርባዩ አዳኝ የቀን ጅብ ወያኔ፤
የሰው ድል ሸውዶ እያለ ነው የእኔ፤
ያው እየመሰለው አሁን ዘንድሮ፤
ይሞኝ መስሎታል ወልቃይት -እንድህ ተደናግሮ።
አማራነኝ አለች - ምስራቅ ጦጢት፤
ዋልድባ ልትገባ ሆና መነኩሲት፤
ሴት አዳሪ መስላ ወይንም ቡና ቤት፥
ይገኝ ምስሏታል - የድሮው ሞኝነት፤
እነ ላሜ ቦራ ራያ ወልቃይት፤
ድፎ ዳቦ አጉርሰው አጠጥተው ወተት።

Post Reply