Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 35608
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE BEAUTY THAT IS BALE MOUNTAIN!

Post by Horus » 27 Apr 2025, 13:55

በተፈሪ መኮንን እስካውት ሆነን ጊኒር ባሌ ካምፕ ስናደርግ መከተል ከነበረብን ነገሮች ውስጥ ለምሳሌ ወረቀት፣ ቆርቆሮ ማንኛም አይነት ቆሻሻ በፍጹም መሬት ላይ መጣል መተው ክልክል ነበር ! ስለዚህ መቃጠል የሚችል ነገር ማቃጠር ነበረብን ። ሌላ አይነት ቆሻሻ ቆፍረን መቅበር ግዴታችን ነበር። ሌላው አሮጌ ዛፎችን መነካካት ፣ ቅርፊታቸውን መላጥ ክልክል ነበር። ሌላው በጊኒር ወንዝ Brown Trout የሚባል እጅግ ብርቅዬ አሳ አለ ። እነዚህን አሳዎች አጥምደን ከያዝን በኋላ በጅጃችን ነካክተነው ሁኩን በመንቀል መልሰን ዉሃው ውስጥ ማስገባት ግዴታ ነበር ። አንድም አሳ ገድለን አናውቅም! እኔ የማስታውሰው ጊኒር ከትመናል፣ ላንጋኖ ፣ አቢያታ፣ ሻላ ፣ ወዘተ አንድም ቀን ዛፍ በከንቱ ቆርጠን አናውቅም። ላንጋኖ ብቻ ወንዝ ሞቶብን በአሩሲ ነጌል በኩል መሻገሪያ ድልድይ ለመስራት አንድ ዛፍ ጥለናል። ለእኛ እነዚህ መሪቶችና ውሃዎች ቅዱስ ነበሩ። ላንጋኖን ግጥምና መዝሙር ሁሉ ጽፈንለት ነበር! ላንግዬ ላንጋኖ የዋኘሁብሺ በሚመጣው አመት በሰላም ላግኝሺ ብለን ነበር በካምፕ ፋየር የምንዘፍንላት! ኢትዮጵያ ቅዱስ ምድር ነች! እንዲሁ በቅድስናዋ ለዘላለም ትኑር!!


Dama
Member
Posts: 4272
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: THE BEAUTY THAT IS BALE MOUNTAIN!

Post by Dama » 27 Apr 2025, 14:03

Horus wrote:
27 Apr 2025, 13:55
በተፈሪ መኮንን እስካውት ሆነን ጊኒር ባሌ ካምፕ ስናደርግ መከተል ከነበረብን ነገሮች ውስጥ ለምሳሌ ወረቀት፣ ቆርቆሮ ማንኛም አይነት ቆሻሻ በፍጹም መሬት ላይ መጣል መተው ክልክል ነበር ! ስለዚህ መቃጠል የሚችል ነገር ማቃጠር ነበረብን ። ሌላ አይነት ቆሻሻ ቆፍረን መቅበር ግዴታችን ነበር። ሌላው አሮጌ ዛፎችን መነካካት ፣ ቅርፊታቸውን መላጥ ክልክል ነበር። ሌላው በጊኒር ወንዝ Brown Trout የሚባል እጅግ ብርቅዬ አሳ አለ ። እነዚህን አሳዎች አጥምደን ከያዝን በኋላ በጅጃችን ነካክተነው ሁኩን በመንቀል መልሰን ዉሃው ውስጥ ማስገባት ግዴታ ነበር ። አንድም አሳ ገድለን አናውቅም! እኔ የማስታውሰው ጊኒር ከትመናል፣ ላንጋኖ ፣ አቢያታ፣ ሻላ ፣ ወዘተ አንድም ቀን ዛፍ በከንቱ ቆርጠን አናውቅም። ላንጋኖ ብቻ ወንዝ ሞቶብን በአሩሲ ነጌል በኩል መሻገሪያ ድልድይ ለመስራት አንድ ዛፍ ጥለናል። ለእኛ እነዚህ መሪቶችና ውሃዎች ቅዱስ ነበሩ። ላንጋኖን ግጥምና መዝሙር ሁሉ ጽፈንለት ነበር! ላንግዬ ላንጋኖ የዋኘሁብሺ በሚመጣው አመት በሰላም ላግኝሺ ብለን ነበር በካምፕ ፋየር የምንዘፍንላት! ኢትዮጵያ ቅዱም ምድር ነች! እንዲሁ በቅድስናዋ ለዘላለም ትኑር!!

A pi*mp for PP.
Dirty qoshasha wu*sha. Banda. Kehadi
Leba aremene!
yetella bet sh*armuta lij!

Horus
Senior Member+
Posts: 35608
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE BEAUTY THAT IS BALE MOUNTAIN!

Post by Horus » 27 Apr 2025, 14:11

DOMA,

WHAT YOU NEED IS A COCKTAIL OF Zoloft, Celexa & Prozac ! Loser
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Last edited by Horus on 27 Apr 2025, 14:13, edited 1 time in total.


Abere
Senior Member
Posts: 13622
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: THE BEAUTY THAT IS BALE MOUNTAIN!

Post by Abere » 27 Apr 2025, 14:20

No one other than Orommuma can visit Bale mountain. Try visit on your own risk. Only the foolish end up being Orommuma's Ransom Cash Cow. I am wondering if there is anything left to replayed the sacred legacy of the good old day Ethiopia. Today, it is all about the Utopia Oromia Republic. There can't be two universe.

Horus
Senior Member+
Posts: 35608
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE BEAUTY THAT IS BALE MOUNTAIN!

Post by Horus » 27 Apr 2025, 14:36

Abere wrote:
27 Apr 2025, 14:20
No one other than Orommuma can visit Bale mountain. Try visit on your own risk. Only the foolish end up being Orommuma's Ransom Cash Cow. I am wondering if there is anything left to replayed the sacred legacy of the good old day Ethiopia. Today, it is all about the Utopia Oromia Republic. There can't be two universe.
ታዲያ እኔ ምን አገባኝ? እኔ ስለኖርኩባት ኢትዮጵያ ነው ትውስታዬን የገለጽኩት! በቃ ! ዛሬ የዛሬ ሺ አመት ባሌ ምን እንደ ሚሆን የሚኖረው ትውልድ ችግር ነው! እኔ በሌላ ሰውና ትውልድ ግዜ ውስጥ የምኖርና የምጨነቅ ሰው አይደለሁም! የኖርኩትን ታሪካና ትውስታን ደሞ ግዜ በሚወልደው ዝባዝንኬ የማጎድፍ ሰው አይደለሁም! የኖርኩት ሕይወት የራሴ ነው! በቃ! My life experience is mine. Ditto.

Post Reply