Re: ቋንቋ ማወቅ ሀብት ነው፣ ላወቀበት ሰው!
ሽኮኮው
“ቋንቋ”
አይገባህም?
ድውይ!
“ቋንቋ”
አይገባህም?
ድውይ!
Re: ቋንቋ ማወቅ ሀብት ነው፣ ላወቀበት ሰው!
ስድብ ገሃነም እንደሚያስገባ ማን በነገረሽ!
Re: ቋንቋ ማወቅ ሀብት ነው፣ ላወቀበት ሰው!
ዕርጉም የሰው ሽኮኮን መስደብና መግረፍ ፍትሃዊ ነው።
ማቴዎስ ፩፪፥፫፩
ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም።
ማቴዎስ ፩፪፥፫፩
ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም።
Re: ቋንቋ ማወቅ ሀብት ነው፣ ላወቀበት ሰው!
ማቴዎስ ወንጌል 5፥ 22
እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።
እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።
-
- Member+
- Posts: 9960
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ቋንቋ ማወቅ ሀብት ነው፣ ላወቀበት ሰው!
You mean like current Ethiopian rulers who want to avoid talking proudly in your language like China and Russia do? It is ok to speak in your own language nothing to be ashamed of for translation. The more you stop talking in your language in order to impress colonialists talking broken English, the more you signing off Geez and Amharic the original language of the world
Re: ቋንቋ ማወቅ ሀብት ነው፣ ላወቀበት ሰው!
You cannot escape from the truth!
-
- Member+
- Posts: 9960
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ቋንቋ ማወቅ ሀብት ነው፣ ላወቀበት ሰው!
የወለንጪቲ ልጅ በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አምነሽና ስድብሽን አቁመሽ ከገሃነም አምልጪ:
The truth is :
ማቴዎስ ወንጌል 5፥ 22
እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።
[/quote]
The truth is :
ማቴዎስ ወንጌል 5፥ 22
እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።
[/quote]
Re: ቋንቋ ማወቅ ሀብት ነው፣ ላወቀበት ሰው!
ሽኮኮው
የወለንጪቲ አንበሶች ወያኔን ገፍትሮ ወንዝ ውስጥ መድፈቅ ነው የምናውቀው።
የትኛው ማንፌስቶ ነው አረማዊ ወያኔ ‘ወንድም’ ነች የሚለው? ከይሶ!
የወለንጪቲ አንበሶች ወያኔን ገፍትሮ ወንዝ ውስጥ መድፈቅ ነው የምናውቀው።
የትኛው ማንፌስቶ ነው አረማዊ ወያኔ ‘ወንድም’ ነች የሚለው? ከይሶ!
[/quote]
Re: ቋንቋ ማወቅ ሀብት ነው፣ ላወቀበት ሰው!
ምክር ስሚ ከጨለማ ወደ ብርሃን ተሸጋገሪ! ወይን የወደቀው አርጅቶ ነው ራሱን እድሶ ሊገዛሽ ይመለሳል!
Re: ቋንቋ ማወቅ ሀብት ነው፣ ላወቀበት ሰው!
ተማሪዬ ለመሆን በምን እድልሽ? ስምና ወርቅ ጎጃም ሂደሽ ተማሪ!
Re: ቋንቋ ማወቅ ሀብት ነው፣ ላወቀበት ሰው!
ሽኮኮው
የት ሄጄ ልሳቅ ይሆን?
ቅኔ የዘረፍኩት ዋሸራ፤ አርበኝነት የወረስኩት ጎንደር፣ ፍቅር የተማርኩት ወሎ፣ መቻቻልን የለመድኩት ሸዋ።
የት ሄጄ ልሳቅ ይሆን?
ቅኔ የዘረፍኩት ዋሸራ፤ አርበኝነት የወረስኩት ጎንደር፣ ፍቅር የተማርኩት ወሎ፣ መቻቻልን የለመድኩት ሸዋ።
Re: ቋንቋ ማወቅ ሀብት ነው፣ ላወቀበት ሰው!
ሰላም ታዬች አሉ ትግራይ ሶሎዳ ላይ
ልትማር ጀግነት ከስድብ ልትለይ
ማቅራራት አቁማ እውነት ልትል እውነት
የAxumezana ደቀመዝሙር በኢትዮጵያዊነት
ትረጋጋ ከእንግዲህ አትሁን መሽረፈት
ልትማር ጀግነት ከስድብ ልትለይ
ማቅራራት አቁማ እውነት ልትል እውነት
የAxumezana ደቀመዝሙር በኢትዮጵያዊነት
ትረጋጋ ከእንግዲህ አትሁን መሽረፈት
Re: ቋንቋ ማወቅ ሀብት ነው፣ ላወቀበት ሰው!
ሰላም ታዬች አሉ ትግራይ ሶሎዳ ላይ
ልትማር ጀግነት ከስድብ ልትለይ
ማቅራራት አቁማ እውነት ልትል እውነት
የAxumezana ደቀመዝሙር በኢትዮጵያዊነት
ትረጋጋ ከእንግዲህ አትሁን መሽረፈት
አብሾ እንደጠጣ የስድብ ልክፍት
እብደቷን ስታቆም ሰላምና እረፍት
ባልም ይመለሳል መርዝዋን የተፋች እለት
ልትማር ጀግነት ከስድብ ልትለይ
ማቅራራት አቁማ እውነት ልትል እውነት
የAxumezana ደቀመዝሙር በኢትዮጵያዊነት
ትረጋጋ ከእንግዲህ አትሁን መሽረፈት
አብሾ እንደጠጣ የስድብ ልክፍት
እብደቷን ስታቆም ሰላምና እረፍት
ባልም ይመለሳል መርዝዋን የተፋች እለት
Re: ቋንቋ ማወቅ ሀብት ነው፣ ላወቀበት ሰው!
ግራ የተጋባው፣ ሽኮኮው ወያኔው
የመሽረፍት ባላንጣ፣ ዛሬ ደግሞ ሎሌው
ድንጋይ ቢሰለቸው፣ ወደብ አሻፈደው
ባለቤቱን ገድሎ፣ ለመቅበር አሰኘው
በቆሎ ቢያርበት፣ ሰሊጡ ታወሰው
ዓይኑም ደም ለበሰ፣ ሁመራ ናፈቀው
ዋሸራን ከፋሲል፣ ማናቆር አሰኘው
ምን ዓይነት ቁሬማ፣ የተረገመ ነው
የመሽረፍት ባላንጣ፣ ዛሬ ደግሞ ሎሌው
ድንጋይ ቢሰለቸው፣ ወደብ አሻፈደው
ባለቤቱን ገድሎ፣ ለመቅበር አሰኘው
በቆሎ ቢያርበት፣ ሰሊጡ ታወሰው
ዓይኑም ደም ለበሰ፣ ሁመራ ናፈቀው
ዋሸራን ከፋሲል፣ ማናቆር አሰኘው
ምን ዓይነት ቁሬማ፣ የተረገመ ነው