Re: የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤቷ ትዕግስት አሰፋ ለንደን ላይ ደገመችው
በግል ጥረታቸው ዓለም ላይ ደምቀዉ የሚወጡ ዜጎች ክብር ይገባቸዋል።
ትዕግስት አሰፋም ኣንዷ በመሆንሽ፡ እንኳን ደስ ኣለሽ ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
አንጸባራቂ ድሎችሽ አሁንም አሁንም ቀጣይ ይሆኑ ዘንድም እንመኝልሻለን! በድልሽ እኛም ደስ ብሎናልና በርቺ!!!!
ትዕግስት አሰፋም ኣንዷ በመሆንሽ፡ እንኳን ደስ ኣለሽ ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
አንጸባራቂ ድሎችሽ አሁንም አሁንም ቀጣይ ይሆኑ ዘንድም እንመኝልሻለን! በድልሽ እኛም ደስ ብሎናልና በርቺ!!!!
Re: የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤቷ ትዕግስት አሰፋ ለንደን ላይ ደገመችው
" እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።"
አቦይ ፍቃዱ ባእሎም ይናኣዱ!
አቦይ ፍቃዱ ባእሎም ይናኣዱ!
Re: የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤቷ ትዕግስት አሰፋ ለንደን ላይ ደገመችው
ድሮም እኮ የሚያግባባችሁ የእናታችሁ ቋንቋ እያለ ለምን በሶስተኛ ቋንቋ ታወራላችሁ ብያለሁ።
አንድ የመናዊና አንድ የሳውዲ ዜጋ በHebrew ቋንቋ እንደማውራት በለው።
አንድ የመናዊና አንድ የሳውዲ ዜጋ በHebrew ቋንቋ እንደማውራት በለው።
Re: የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤቷ ትዕግስት አሰፋ ለንደን ላይ ደገመችው
ከዚያም ኣንድ የሁቱ ኢራናዊ ታጣቂ በዓረብኛ ምክረ ሃሳቡን እንደመግለጽ በለው!
ለማንኛዉም ወደ ርእሳችን
Re: የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤቷ ትዕግስት አሰፋ ለንደን ላይ ደገመችው
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥
ይኼ ሽኮኮ ጎረቤትህ እኮ የኢትዮጵያ የስራ ቋንቋ እንግሊዝኛ ይሁን፣ እኔንም በአማርኛ አትፃፍ እያለ ሲሞግት የነበር ሹል ነው።
ድሮ የምለውን አሁንም በድጋሚ እለዋለሁ፥ “ወንድማማቾች ስለሆናችሁ እኛን በመሃከል ሳታስገቡ በቀጥታ እርስ በራሳችሁ በእናታቸው ቋንቋ የልባችሁን ተጨዋወቱ”
ይኼ ሽኮኮ ጎረቤትህ እኮ የኢትዮጵያ የስራ ቋንቋ እንግሊዝኛ ይሁን፣ እኔንም በአማርኛ አትፃፍ እያለ ሲሞግት የነበር ሹል ነው።
ድሮ የምለውን አሁንም በድጋሚ እለዋለሁ፥ “ወንድማማቾች ስለሆናችሁ እኛን በመሃከል ሳታስገቡ በቀጥታ እርስ በራሳችሁ በእናታቸው ቋንቋ የልባችሁን ተጨዋወቱ”
Re: የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤቷ ትዕግስት አሰፋ ለንደን ላይ ደገመችው
በሰላማዊነት ዬሰለጠንሽው እታችን!
የመልካምነት ተምሳሌት በመሆንሽ፡ ምክርሽ ደርሶናል ተቀብለነዋልም። በርቺልን! ክፉም ኣይንካሽ! ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነ ኩራትና ትህትና ጭምር!