Page 1 of 1

ኤርትራ ለወጣቶች ብዙ ድንቅ የሥራ ዕድሎች ፈጥራለች!

Posted: 26 Apr 2025, 14:27
by Selam/

Re: ኤርትራ ለወጣቶች ብዙ ድንቅ የሥራ ዕድሎች ፈጥራለች!

Posted: 26 Apr 2025, 14:37
by Fiyameta



Re: ኤርትራ ለወጣቶች ብዙ ድንቅ የሥራ ዕድሎች ፈጥራለች!

Posted: 26 Apr 2025, 14:37
by Fed_Up
Selam/ wrote:
26 Apr 2025, 14:27
[deleted]
አይነምድሯ
So does Ethiopia. :oops: :cry:
ይህም ኑሮ ተብሎ ይኖራል... ሰውየው ራሱ "ሲኦል ነኝ እንዴ ያለሁት" ወይ "ሲኦልን አየሖት" ነው ያለው? ተናግራችሁ ባታናግሩን ጥሩ ነው::

Re: ኤርትራ ለወጣቶች ብዙ ድንቅ የሥራ ዕድሎች ፈጥራለች!

Posted: 26 Apr 2025, 16:06
by Selam/
የሻዕቢያ ጃርቶች
እኔ ሰላም ውሸት ተናገርኩኝ እንዴ?

ብልጧ ሻዕቢያ፣ ልጆቿ ስራ እንዳያጡ፣ የጥንቱን ቦውሊንግ በዘመናዊ ማሺን ሳትለውጥ ባለበት እንዲቆይ አድርጋለች ነው ያልኩት።

ደግሞስ እኔ እንደ ግብስብስ ካድሬዎቹ፣ ኢትዮጵያ መናጢ አይደለችም ብዬ የምከራከር ይመስላችኋልን?
ቁሬማ!

Re: ኤርትራ ለወጣቶች ብዙ ድንቅ የሥራ ዕድሎች ፈጥራለች!

Posted: 26 Apr 2025, 16:10
by Fed_Up
Selam/ wrote:
26 Apr 2025, 16:06
የሻዕቢያ ጃርቶች
እኔ ሰላም ውሸት ተናገርኩኝ እንዴ?

ብልጧ ሻዕቢያ፣ ልጆቿ ስራ እንዳያጡ፣ የጥንቱን ቦውሊንግ በዘመናዊ ማሺን ሳትለውጥ ባለበት እንዲቆይ አድርጋለች ነው ያልኩት።

ደግሞስ እኔ እንደ ግብስብስ ካድሬዎቹ፣ ኢትዮጵያ መናጢ አይደለችም ብዬ የምከራከር ይመስላችኋልን?
ቁሬማ!
አይነምድሯ,
በማንቁርትሽ ስትያዥ አትቀላምጂ:: "የራስህ አይን ላይ ያለን ጉድፍ ሳታይ ... የሌላን አይን ጉድፍ አትጠቁም" የኤርትራ እና የእከክ አገር ያለው ልዩነት እጂግ ሰፊ ነው:: ተናግራችሁ አታናግሩን..

Re: ኤርትራ ለወጣቶች ብዙ ድንቅ የሥራ ዕድሎች ፈጥራለች!

Posted: 26 Apr 2025, 19:22
by Selam/
ዕዳሪው
የልጆቹ ጥሮ ግሮ መኖር ‘ጉድፍ’ ከመሰለህ፣ ዝንቡ አንተው ነህና ቆሻሻው ይመችህ። ዝዝዝዝዝ!