Re: ኤርትራ ለወጣቶች ብዙ ድንቅ የሥራ ዕድሎች ፈጥራለች!
የሻዕቢያ ጃርቶች
እኔ ሰላም ውሸት ተናገርኩኝ እንዴ?
ብልጧ ሻዕቢያ፣ ልጆቿ ስራ እንዳያጡ፣ የጥንቱን ቦውሊንግ በዘመናዊ ማሺን ሳትለውጥ ባለበት እንዲቆይ አድርጋለች ነው ያልኩት።
ደግሞስ እኔ እንደ ግብስብስ ካድሬዎቹ፣ ኢትዮጵያ መናጢ አይደለችም ብዬ የምከራከር ይመስላችኋልን?
ቁሬማ!

አይነምድሯ,
በማንቁርትሽ ስትያዥ አትቀላምጂ:: "የራስህ አይን ላይ ያለን ጉድፍ ሳታይ ... የሌላን አይን ጉድፍ አትጠቁም" የኤርትራ እና የእከክ አገር ያለው ልዩነት እጂግ ሰፊ ነው:: ተናግራችሁ አታናግሩን..
Re: ኤርትራ ለወጣቶች ብዙ ድንቅ የሥራ ዕድሎች ፈጥራለች!
ዕዳሪው
የልጆቹ ጥሮ ግሮ መኖር ‘ጉድፍ’ ከመሰለህ፣ ዝንቡ አንተው ነህና ቆሻሻው ይመችህ። ዝዝዝዝዝ!
የልጆቹ ጥሮ ግሮ መኖር ‘ጉድፍ’ ከመሰለህ፣ ዝንቡ አንተው ነህና ቆሻሻው ይመችህ። ዝዝዝዝዝ!