Page 1 of 1

ፈረሷ ገመዷን በጠሰች ስባል፣ ተዋት በራሷ ላይ አሳጠረች ብሎ መለሱ ይባላል።

Posted: 26 Apr 2025, 13:49
by DefendTheTruth
የጅቡቲ ጉዳይ ይህን አነጋገር ይመስላል። ሞቷ የቀረበ አይጥ፣ የደመት አፍንጫ ታሸታለች ይባላል።

Djibouti could be eradicated from the face of the earth, if she decide to menace with Ethiopian issue.