1. a billion $ church being built
2. Intellectuals to rewrite Sodo history
3. to write and teach Sodo language in schools
4. New schools will.be built by Sodo community fundraiser
5. Kerta Global media for news and views on Sodo: campaigns to unite Sodos locally and worldwide
Abiy Ahmed is the inspiration, no doubt
When will Sodo declare referendum day to exit Gurage?
Sodo Renaisance after breaking up the Gurage Zone
Last edited by Dama on 26 Apr 2025, 13:53, edited 1 time in total.
Re: Sodo Renaisance after breaking up the Gurage Zone
አው ቅሻሻው ወያኔ ስልጤን ከጉራጌ ገንጥሎ ክስታኔ ከምጽሃፍ እንዲፋቅ አድርጎ 7 ቤትን የትንሿ ቀቤና ተጠቂ አድርጎ ነበር! አሁን ታላቁ የጉራጌ ግንድ ክስታኔና መስቃን እየተደራጁ ነው፣ ያ ማለት ደሞ የ7 ቤት ኃይልና ትንሳኤ ማለት ነው ። ገና ስልጤን ወደ እናት ግንዱ ወደ ጉራጌ እንዲመለስ እናደርጋለን! ለስልጤ እጅግ ቅርብ የሆነው እኛ ክስቶች ነን! ካሻህ ሂድና ጠይቅ! የ7 ቤት መለስ አሽከሮች ለ27 አመት ትግሬን ሲያገለግሉ በኃይለ ስላሴ ዘመን የተባበሩት መንግስታት ለመዘገበው የጢያ ሄሪቴጅ አጥር እንኳ አላሰሩለትም አይደለም ለሕዝቡ ዉሃ ሊቆፍሩ! የማናውቅ እንዳይመስልህ!Dama wrote: ↑26 Apr 2025, 13:251. a billion $ church being built
2. Intellectuals to rewrite Sodo history
3. to write and teach Sodo language in schools
4. New schools will.be built by Dodo community fundraiser
5. Kerta Global media for news and views on Sodo: campaigns to unite Sodos locally and worldwide
Abiy Ahmed is the inspiration, no doubt
When will Sodo declare referendum day to exit Gurage?
Re: Sodo Renaisance after breaking up the Gurage Zone
I have a strong doubt, Sodo is Gurage except culture. In the name of Gurage, they work for Oromuma but they work hard to keep their separate identity.
Name a development in Sebat bet by Oromuma ethno-fascists. They won't even allow Gurage to help themselves, the same crime TPLF committed. They complain of 7-bet because they think 7-bet is not close to them.
Name a development in Sebat bet by Oromuma ethno-fascists. They won't even allow Gurage to help themselves, the same crime TPLF committed. They complain of 7-bet because they think 7-bet is not close to them.
Re: Sodo Renaisance after breaking up the Gurage Zone
Please substantiate your complaints of neglect and or discrimination by Gurage Zone officials who hailed from 7bet.Horus wrote: ↑26 Apr 2025, 13:46አው ቅሻሻው ወያኔ ስልጤን ከጉራጌ ገንጥሎ ክስታኔ ከምጽሃፍ እንዲፋቅ አድርጎ 7 ቤትን የትንሿ ቀቤና ተጠቂ አድርጎ ነበር! አሁን ታላቁ የጉራጌ ግንድ ክስታኔና መስቃን እየተደራጁ ነው፣ ያ ማለት ደሞ የ7 ቤት ኃይልና ትንሳኤ ማለት ነው ። ገና ስልጤን ወደ እናት ግንዱ ወደ ጉራጌ እንዲመለስ እናደርጋለን! ለስልጤ እጅግ ቅርብ የሆነው እኛ ክስቶች ነን! ካሻህ ሂድና ጠይቅ! የ7 ቤት መለስ አሽከሮች ለ27 አመት ትግሬን ሲያገለግሉ በኃይለ ስላሴ ዘመን የተባበሩት መንግስታት ለመዘገበው የጢያ ሄሪቴጅ አጥር እንኳ አላሰሩለትም አይደለም ለሕዝቡ ዉሃ ሊቆፍሩ! የማናውቅ እንዳይመስልህ!Dama wrote: ↑26 Apr 2025, 13:251. a billion $ church being built
2. Intellectuals to rewrite Sodo history
3. to write and teach Sodo language in schools
4. New schools will.be built by Dodo community fundraiser
5. Kerta Global media for news and views on Sodo: campaigns to unite Sodos locally and worldwide
Abiy Ahmed is the inspiration, no doubt
When will Sodo declare referendum day to exit Gurage?
If unsubstantiated and without proof therefore groundless but trumped up or false allegations , such discrimination is designed to divide and disunite Gurage.
Conversely, you would provide instances of 7bet officials unduly benefitting their region of 7bet Gurage by discriminating and depriving other regions of Gurage such as Kistane. Please include the mechanics of discrimination, neglect and deprivations 7bet Gurage Zone officials used against other Gurage regions of Gurage.
Re: Sodo Renaisance after breaking up the Gurage Zone
Answer my questions if you are not wrong.
Re: Sodo Renaisance after breaking up the Gurage Zone
ኦዴ የተባልክ ዉሸታም ጴንጤ ፤ ክስታኔ 5 ሳንቲም ከኦሮሙማ አያገኝም አላገኘም ! ክስታኔ የሚሰራው ሥራ ሁሉ በራሱ ሕዝብ መዋጮና እውቀት እየሰራ ያለ ሕዝብ ነው። ልብ በል 7 ቤት መንገድ ሥራ ማህበር የጀመረው ክስታኔ ከአለም ገና እስከ ወላሞ ሶዶ የመንገድ ሥራ ድርጅት ካቆመ በኋላ ነው። ዛሬም ያው ነው ። እኛ የራሳችን አገር እራሳችን እናለማለን ።
በተረፈ ይህን ቆሻሻ አፍክን ክስታኔ ጉራጌ አይደለም እያልክ አትቅዘንበት! በአፍህ እያራህ ነው።
ዶማው ፤ በዘመነ ወያኔ ስንት መንገዶች በ7 ቤት እንደ ተሰሩ ሁሉም ያውቃል ። እስቲ አንድ መንገድ በሶዶ የተሰራ ጥቀስ? ማፈሪያ!
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ወያኔ ሊወድቅ ሲል እንዲቋቋ ሲፈቅድ ትግሬ ምስራቅ ጉራጌ በሞላ የቡታጀራ ካምፐስ አንዱ አካል ይሁን ሲባል ስግብግቡ የ7 ቤት መለስ አሽከሮች እስከሚሞቱ ታግለው ከለከሉን ። ዛሬ መላ ምስራቅ ጉራጌ ኮሌጅ የለውም እድሜ ለ7 ቤት ሆዳሞች! ያውም የተከበረው የጉርጌ ገምቢ ማንም የማይደፍረውን የዘቢደር ተራራን ደፍሮ ምስራቅና ምራብ ጉራጌ ካገናኘ በኋላ!!
በአለም ደራጃ የሰው ልጅ ቅርስ ተብሎ የተመዘገበው ጢያ እንኳ አንዲት የቱሪስት ማረፊያ በማሰራት የጉራጌ ሕዝብ እንዲታይ ያላደረገ መስሪ የትግሬ አሽከር ነው በጉራጌ ወያኔን ሲያገለግል የኖረ ያንተ መሪ ተብዬ! እዚሁ ላቁም!
በአንድ ቃል ልንገርህ ጉራጌ ክልል መሆን ያቃጠው እናንተ መሪነት ስለ ማትችሉ ነው ። የጉራጌን ሕዝብ አንድ ለማድረግ ሃሳብ እንኳ የሌለህ ማንም በማያምንበት ሕገ መንግስት መሰረት ጥያቄ እያልክ ጉልበትክን የምታባክን ሰው ነህ ። አንተ ጉራጌ ምን መሆንና የት መድረስ እንዳለበት አይደለም ፍልስፍና። አይደለም ቲኦሪ ፣ አይደለም ሚሽን ፣ አይደለም ማኒፌስቶ፣ ኡደለም እስትራተጂና ታክቲክ ሃሳብ እንኳን የለህም ። አንድ የጉራጌ አላማ ሳትፈጥር ስለጉራጌ ክልልና ቅብጥርሴ የምትቀባጥር አላቂ ሳሚ ነህ! ጉራጌ ማንኛውም ጉራጌ ካንተ ሺ ጊዜ የላቀ የፖለቲካ ጥበብና የድርጅት ችሎታ አለው።
ጉራጌ ክልል ያልሆነው ባንተው ዘመዶች መሰሪ ስግብግብነት ። ግብዝነት ፣ አላዋቂነትና የመሪነት ችሎታ አልባ መሆን ነው !

-
- Member
- Posts: 1737
- Joined: 19 Aug 2018, 13:14
Re: Sodo Renaisance after breaking up the Gurage Zone
IT WILL HAPPEN AND PASTOR ODIE WILL GIVE SPEECH IN AMHARU LANGUAGE THERE TO CELEBRATE IT.Dama wrote: ↑26 Apr 2025, 13:251. a billion $ church being built
2. Intellectuals to rewrite Sodo history
3. to write and teach Sodo language in schools
4. New schools will.be built by Sodo community fundraiser
5. Kerta Global media for news and views on Sodo: campaigns to unite Sodos locally and worldwide
Abiy Ahmed is the inspiration, no doubt
When will Sodo declare referendum day to exit Gurage?
BRAZER HORUS WILL TELL US ABOUT SHINY CORRIDORS.
FIYAMETA WILL MAKE POSTERS AND PHOTOSHOP THINGS.
ABYSSINIALADYBOY AND SISTER SELAM WILL COOK TSEBHI WAT BUT NOBODY WILL EAT IT.
WOWWWW WAT A GREAT EVENT.