-
- Senior Member
- Posts: 12256
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
- Senior Member
- Posts: 12256
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ከወደቁ እንደ ፋንዶ ነዉ፣ የምን ግምሽ ዉድቀት!
የፋራ ጎጀሜ ነገር፣ ምንም ነገር ነክቶ አይሳካለት፣ ክስረት፣ እንደሰሜናዊዉ ክስረት!Ethiopian musician Teddy Afro is known for crafting pop songs with political messages. A video has been shared on Facebook and purportedly features a new single from the artist in which he allegedly criticises Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed. However, this is false; the song was created using artificial intelligence (AI).
https://factcheck.afp.com/doc.afp.com.43CW3NR
-
- Senior Member
- Posts: 12256
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ከወደቁ እንደ ፋንዶ ነዉ፣ የምን ግምሽ ዉድቀት!
ቱስ ቱስ ዲዲቲ፤ ታስታውሳለህ ወያኔን ስንታገል አንተ እኔ ትታገል እንደ ነበርና ያንተ አቦሬ አፍ ጃዋር በቴዲ ላይ አድማ ያስመታ እንደ ነበር!!!! አሁንም ያው ነው አንተን መሰሎቹ ተገንጣዮች ናቸው በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ድምጽ እየሰሩ በቴዲ ላይ አድማ የሚመክሩት! ቴዲ አፍሮ ደሞ እስራኤል ሄዶ በእስራኤል ነጻነት ቀን ይዘፍናል! አትርሳ ቴዶ የመጨረሻው ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም! እንደ አለት የጸናው ክስቶ ነው! እኛ የራሳችን ሃሳብ የምናስብብበት የራሳችን አንጎል ያለን ሕዝብ ነን! ያንተው ልውጥውጡ አቢይ እስከ ዛሬ ለቴዲ አፍሮ እውቅና ሰጥቶት እንደ ማያውቅ ታቃለህ? ሹክሻልክ ሁላ!! የማናስተውል! የማናውቅ እንዳይመስልህ



-
- Senior Member
- Posts: 12256
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ከወደቁ እንደ ፋንዶ ነዉ፣ የምን ግምሽ ዉድቀት!
አስመሳይ ሉጢዉ፣ ምን ያኔ ብቻ፣ እሱን አላስታዉስም፣ በቅርቡ ብቻ እኮ ብዙ ቦታ ላይ ታግዬሃለሁ። ምነዉ ትራሳለህ? ከ2 አመት በፊት ነዉ እኮ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ወደ አሜርካ መጥቶ ለአገር ቤት ትምህርት ማስፋፊያ ገንዘብ ላሳባስብ ብሎ ስጥር ሉጢዉ አሜርካ ዉስጥ የምኖሩት እንድች ብሎ ገንዘባቸዉን እንዳያዋጡ ብሎ ስከረከር የነበረዉ። ኦሮሞ አገር መምራት አይችልም፣ አይገባዉም፣ ከብት ማገድ ከልሆነ ብሎ ሉጢዉ ስሟገት የነበረዉ። እንዴት ነዉ እንደዚህ ቶሎ የምትረሰዉ? ሉጢዉ አሁን ደግሞ ከእኔ በላይ የኦሮሞ መንግስት ደጋፊ የለም ይለናል። እፍረት የለም።