Page 1 of 1

የጎንደር ፋኖ መሪ ጀግናው ሃብቴ - ስለ እስክንድር ዝምታውን ሰበረ

Posted: 25 Apr 2025, 13:16
by Misraq
.
.
.
Expect Tilahun (Union) and Abere officially joining brother Horus (Blitsigina) in the coming month. The summer is coming. Saving this thread for ብለን ነበር



Re: የጎንደር ፋኖ መሪ ጀግናው ሃብቴ - ስለ እስክንድር ዝምታውን ሰበረ

Posted: 25 Apr 2025, 13:44
by Union
አገው misraq

የAI expert እኮ ናቹ እናንተ አገው ሸንጎዎች :lol:

70 million አማራ ከአማራው ድርጅት ጋር ነው። አፋሕድ ይባላል


ሀብቴ ሀብቴ ብለሽ ልትሞቺ ነው። ድሮ ባዬ ባዬ የምትይው ባዬ አገው መሆንሽን ሲያውቅ እንደ ትኩስ ድንች መሬት ላይ ፈጠፈጥሽው።፡አሁን ደግሞ ሀብቴ ሀብቴ እያልሽ እየጮህሽ ነው።። :lol:

ግን የናንተ ድርጅት ስሙ ማን ይባላል። ስም የለሽ ነው? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :arrow:

Re: የጎንደር ፋኖ መሪ ጀግናው ሃብቴ - ስለ እስክንድር ዝምታውን ሰበረ

Posted: 25 Apr 2025, 14:36
by Union
ስም የለሽ በሸንጎ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: