Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13626
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አማራ ክልል ውስጥ ኦሮሙማ ውሃ ውስጥ የገባች ዐይጥ ሁኗል --> አማራ ሕዝባዊ ፋኖ የጦርነት ረግረግ አስገብቶ ማርኮ እንደ በግ እየነዳው ነው።

Post by Abere » 25 Apr 2025, 12:10

አማራ ክልል ውስጥ ኦሮሙማ ውሃ ውስጥ የገባች ዐይጥ ሁኗል --> አማራ ሕዝባዊ ፋኖ የጦርነት ረግረግ አስገብቶ ማርኮ እንደ በግ እየነዳው ነው። በታሪክ ውስጥ ከግማሽ አገር በታች የገዙ መንግስታት ወይም ዐጼ በጉልበቱ ሽፍታዎች ስንት እንደሆኑ ባላውቅም የኦሮሙማው ግን ኩርማን አገር እንኳን መያዝ አልቻለም። የአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ እስረኛ በመሆን የጓዳና ላይ ብቻ ሁኗል። የጨረቃ ልማት፤ የጨረቃ መንግስት፤ የጨረቃ ቪድዮ በተስፋ ቢስ ካድሬዎች ዩቲዩብ በማስረጫት አለሁ አልሞትኩም ባይ ሁኗል። የፈሩት ይደርሳል፤የጠሉት ይወርሳል እንድሉ ዛሬ የአማራ ክልል ከዐብይ አህመድ ይበልጥ በእጅጉ ርዕሰ-ፋኖ እስክንድር ነጋን በእያንዳንዱ ቤት ያውቃል።

Misraq
Senior Member
Posts: 14985
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አማራ ክልል ውስጥ ኦሮሙማ ውሃ ውስጥ የገባች ዐይጥ ሁኗል --> አማራ ሕዝባዊ ፋኖ የጦርነት ረግረግ አስገብቶ ማርኮ እንደ በግ እየነዳው ነው።

Post by Misraq » 25 Apr 2025, 12:30

Abere wrote:
25 Apr 2025, 12:10
ርዕሰ-ፋኖ እስክንድር ነጋን በእያንዳንዱ ቤት ያውቃል።
ደቡቤው አበረ

ይህን ሁሉ ማምቦ ጃምቦ የደረደርከው ይህችን ለመተንፈስ ነው አይደል፥፥እስክንድር ቱለማ ነው፥፥ ዋሻ ውስጥ ተደብቆ የሚኖር ምስኪን የቀበሮ ባህታዊ ነው፥፥ 80% Fano ከሱ ስር አይደለም:: ለግንዛቤ እንዲረዳህ ነው ደቡቤው

Abere
Senior Member
Posts: 13626
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማራ ክልል ውስጥ ኦሮሙማ ውሃ ውስጥ የገባች ዐይጥ ሁኗል --> አማራ ሕዝባዊ ፋኖ የጦርነት ረግረግ አስገብቶ ማርኮ እንደ በግ እየነዳው ነው።

Post by Abere » 25 Apr 2025, 12:41

Misraq አቅጣጫ እንደሆነ ሁሉ ደቡብም አቅጣጫ ነው። ደቡብ ዋልታ ነው (የምድር ምሰሶ) ፤ፀሐይ በምስራቅ ትወጣለች፤ በምዕራብ ትጠልቃለች።

ለማንኛውም የአንቺ "ህወሓት-ፋኖ ድርጅት የለው፤ መሪ የለው፤ አላማ የለው። ታዲያ ቁጥሩን ከየት አገኜሽው? እስኪ ከመቀሌ/ደደቢት ደውለሽ አጣሪ :mrgreen:
No one deserves to waste his time with a useless TPLF propagandist like you. keep littering this site :mrgreen:
Misraq wrote:
25 Apr 2025, 12:30
Abere wrote:
25 Apr 2025, 12:10
ርዕሰ-ፋኖ እስክንድር ነጋን በእያንዳንዱ ቤት ያውቃል።
ደቡቤው አበረ

ይህን ሁሉ ማምቦ ጃምቦ የደረደርከው ይህችን ለመተንፈስ ነው አይደል፥፥እስክንድር ቱለማ ነው፥፥ ዋሻ ውስጥ ተደብቆ የሚኖር ምስኪን የቀበሮ ባህታዊ ነው፥፥ 80% Fano ከሱ ስር አይደለም:: ለግንዛቤ እንዲረዳህ ነው ደቡቤው

Union
Senior Member
Posts: 11451
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አማራ ክልል ውስጥ ኦሮሙማ ውሃ ውስጥ የገባች ዐይጥ ሁኗል --> አማራ ሕዝባዊ ፋኖ የጦርነት ረግረግ አስገብቶ ማርኮ እንደ በግ እየነዳው ነው።

Post by Union » 25 Apr 2025, 12:56

አገው misraq የአማራ እና የደቡብ ህዝብን ለማጣላት ደቡቤ እያለች የደቡብን ህዝብ ለመስደብ ትሞክራለች።፡ አይታክትትም ለሊትም ቀንም የደቡብን ህዝብ ትሳደባለች። እገው ሸንጎዎች ግን ለምን ደቡብን ጠሉ።፡ግልፅ ነው ለምን እንደጠሉ

ግን አማራ እና ደቡብ አይጣሉም አንቺ አሮጊት በህይወትሽ የማታይው ነገር ቢኖር አንዱ እሱ ነው።

The other thing you never understand before you die is women :lol:
You said if a women have sex with a man she falls in love with him instantly :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Post Reply