Andargachew Tsigie drove the final nail in the coffin of the ragtag!
Posted: 25 Apr 2025, 12:05
ይህ ታጋይ ይሞታል፣ ትግል ይቀጥላል የምለዉ አባባል ፉርሽ ነዉ፣ ታጋይም ትግልም ሁለቱም ይሞታሉ። ፋንዶ ጥሩ ምሳሌ ነዉ ብሎዋል፣ የተከበረዉ አንጋፋዉ አንዲ የእልማ ቱፋ ልጅ።
በዚህም የመጨረሻዉን ምስማር ወደ የሬሳ ሳጡኑ አጥልቆለታል! This is the final nail in the coffin of the worthless and meaningless ragtag in the Amhara region.
አቢይ አህመድ ትግሉን በቶሎ እንደመጨረስ መሬት ላይ ጎትቶት ና አራዝሞ ሕዝቡ እንድሰላች ና ተቋዋሞ ፋንዶ ላይ እንድያነሳ አድርጎ ፋንዶን ከጨዋታ ዉጪ አድርጎታል በማለት ጉዳዩን ገልፆታል።