Page 1 of 1

እውነተኛው ቸርችል ጎዳና

Posted: 25 Apr 2025, 02:09
by Horus

Re: እውነተኛው ቸርችል ጎዳና

Posted: 25 Apr 2025, 02:54
by Odie
Horus wrote:
25 Apr 2025, 02:09
ፓርክ አይበላም እኮ!
እስቲ ከለጠፉ ወይም አዳዲሶችን ፋፍሪካዎች ለጥፉ!
ዜናዊ በውሃ ተለክፎ ውሃ ማቆር እያለ ቢንቢ አራብቶ ወባ በወባ እረገን!
ሌላ ስገጤ መጥቶ ባርክ በባርክ አረገን! የጨርቅ ፋፍሪካዎቹ ባለአበባ ኩባንያዎቹ ተስደዱ!
ቱሪስት ልንስብ ብላችሁ game reserve ብትስሩ እንኳን ትንሽ በተሻለ ግን ማን መጥቶ ሊያየው? ስዎቹም እንሶቹም ወደ ኬንያ ሆዱ :lol:
ኢኮኖሚውም ወደኬንያ
ሴቶች ወደአረብ አገር
ወንዶች ወደ ሁቲ አገር ለሱዳን ተዋጊ
ምን ያልደረስብን አለ!
እርሶ እንደ ሄለን ና ነፂ እንደ ቦት በየከተማው ስም በ AI. የተቀመረ ቪድዮ መለጠፍ ብቻ ሆነ!! ያለቀቦት ይመስላል!
ይቅርታ ስለደፈርኮት አላስችል ብሎኝ ነው :lol: