Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Digital Weyane
Member+
Posts: 9638
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⛑️ ግብፅ አቢይን ባልጠበቀው መንገድ ሰርፕራይዝ አደረገችው። ⚜️ ኃያሏ ግብፅ እና ጂቡቲ ወታደራዊ ስምምነት ተፈራረሙ። ⚜️

Post by Digital Weyane » 24 Apr 2025, 22:18

ግብፅ በሱዳን ቢመጣ መች ይገባ ነበር
በሶማልያ ቢመጣ መች ይገባ ነበር
በኬንያ ቢመጣ መች ይገባ ነበር
በጅቡቲ መጣ ባልጠበቅነው አገር

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Abdisa
Member+
Posts: 6183
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ⛑️ ግብፅ አቢይን ባልጠበቀው መንገድ ሰርፕራይዝ አደረገችው። ⚜️ ኃያሏ ግብፅ እና ጂቡቲ ወታደራዊ ስምምነት ተፈራረሙ። ⚜️

Post by Abdisa » 25 Apr 2025, 23:05

Djibouti betrayed us, backstabbed us. If it refuses us access to the sea, we are doomed! It's already threatening to deport Ethiopian immigrants by the end of this month. That is a declaration of war! :|




Post Reply