እንደነ ሆ ቺ ሚን እንደ ቼ ጎቬራ!
ለአመታት ደግፈን የተሰለፍንላቸው! በየሰልፋችን የዘመርንለት የአባት የሆ ቺ ሚን አገር ዛሬ ይህን ትመስላለች !!!
ፋኖ ተሰማራ፣ ፋኖ ተሰማራ
እንደነ ሆ ቺ ሚን እንደ ቼ ጎቬራ!
እንደነ ሆ ቺ ሚን እንደ ቼ ጎቬራ!
Last edited by Horus on 24 Apr 2025, 16:54, edited 1 time in total.
Re: ለአመታት ደግፈን የተሰለፍንላቸው! በየሰልፋችን የዘመርንለት የአባት የሆ ቺ ሚን አገር ዛሬ ይህን ትመስላለች !!!
ልብ በሉ
ቬትናም ያ ሁሉ ያሜሪካ ቦምብ ለ15 አመት በላይ ዘንቦባት በ1975 አሜሪካንን አሸንፋ አገር መገምባት ጀመረች! ዛሬ ልክ 50 አመት ነው!
በኢትዮጵያ ደርግ የዘውድ አገዛዝን አውርዶ የወታደር መንግስት 1975 መስረተ ። ልክ የዛሬ 50 አመት ።
አሁን ቬትናም የት እንደ ደረሰችና ኢትዮጵያ ምን ላይ እንዳለች አነጣጥሩት!
ያሳዝናል! ያሳፍራል! ይቆጫል ፣ ያበግናል !
የአንድ አገር ሕዝብ እጣ ፈንታ በአመራሩ ይወሰናል የሚባለው ለዚህ ነው!
1975 ነጻ ሊወጡ የተሰበሰቡት ዋጋ ቢስ ነጻ አውጭዎች ዛሬ ከ50 አመት በኋላ ጫካ ውስጥ ናቸው
ይሀ ነው የሰውና ሰው ልዩነት! ሁሉም እኩል ሰው አይደለም! ይህ መታውቅ አለበት!!