Page 1 of 1
ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Posted: 24 Apr 2025, 09:01
by Axumezana
Fact!
Re: ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Posted: 24 Apr 2025, 09:15
by Abere
በድመት እና በውሻ መካከል የተደረገ ጋብቻ እንለዋለን --- ኢ-ተፈጥሮአዊ። በአንድ ወቅት አብይ አህመድ ትግራይን የገለጠበት ጸያፍ አነጋገር ትዝ ይለኛል። በመንግስቱ ጊዜ ይሁን በምኒልክ አድዋ ዘመቻ እያንዳንዱ ዘመች ከትግሬ 11 ልጅ ሳይወልድ የመጣ የለም - አንድነን ያለበት። ምን ቢያጨስ ነው ያልኩትይህን ሲናገር። Look for it and tuned to his video for proof. Eleven kids like puppies and insulting Tigres as is marriage unlike other parts of Ethiopia is not universal.
Re: ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Posted: 24 Apr 2025, 09:19
by Axumezana
Abere ፓለቲካ አይገባህም ልበል? They are natural allies !
Re: ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Posted: 24 Apr 2025, 09:25
by Dark Energy
Re: ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Posted: 24 Apr 2025, 09:36
by Misraq
The love is one sided. Oromian d!ck, loud spank on bonny rear of tigray, hair pulling and b!tch slap made Tigray fall in love. that is it.
Re: ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Posted: 24 Apr 2025, 09:45
by Dama
Misraq wrote: ↑24 Apr 2025, 09:36
The love is one sided. Oromian d!ck, loud spank on bonny rear of tigray, hair pulling and b!tch slap made Tigray fall in love. that is it.
That's true. The calculation is that the dedebit TPLFites think Gallas are easier to hoodwink, to cheat, to fool than Amaras.
Re: ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Posted: 24 Apr 2025, 11:12
by Meleket
ግጥሙ ስላጠረብን፡ ትንሽ በኤርትራዊ ግጥም ለማዝናናት ያህል ነው። ምንም እንኳ ጉዳዩ የጦቢያዉያን ጉዳይ ቢሆንም፡ “ሁሉን-ዓቀፋዊ ፍቅርን መስበክ” የተልእኳችንና ዓላማችን ኣንዱ ክፍል ስለሆነ በግጥም እያዝናናን ጐረቤታዊ እይታችንን እናጋራችኋ!
ትግራይና ኦሮሚያ ቢረዳዱ፡
ከተማማሉ ንጹሓንን ሊማግዱ፡
ሌሎች ወንድሞቻቸውን ካልወደዱ፡
ዋጋ የለውም ለከርሳቸው ማጎብደዱ፡
ሓጢኣት ነው በእኩይ ኪዳን መጣመዱ፡
ርኹሰት ነው ማበላለጥ አንዱን ካንዱ፡
ብለን ወስነናል ይህ ነው ፍርዱ፡
በእኩይ ኪዳን ቅንጣት ታህል ኣይፈዪዱ።
Axumezana wrote: ↑24 Apr 2025, 09:01
ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ
ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Re: ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Posted: 24 Apr 2025, 12:08
by Abere
ወያኔ እና ኦነግ መስተፋቅራቸው - በጋን ተጠንስሦ፤
ሳይጠጣ ቀረ - በደም ተለውሶ፤
ክልል ቅራቅንቦው ሰባራው ተንፍሶ፤
1 ሚልዮን ትግሬ ደም ምድር ላይ ፈሶ፤
ዋይታ እና ኡኡታው አሜሪካ ደርሶ፤
መሬት ተንከባለው ደም አንባ ተለቅሶ።
እንድሁ አያ! ጅቦ ስታማኸኝ ብላ ሁኖ እንጅ ነገሩ፤
መቸ ህዝብ ከህዝብ ይጣላል - በአገሩ።
ተኩላ እና ቀበሮ ጎሳ ካባ ለብሰው፤
ተጣላ ይሉናል፤ ውሸትን ኮፍሰው፤
የግጭት ነጋዴ -ኮንትሮ ባንዶቹ፤
የሰውን ልጅ ጠልተው - ሠሊጥ ፈላጊዎቹ፤
የቀበሮ ባህታዊ - የሰው- ስጋ በለቹ፤
እነ እውነት እርማቸው - የቅጥፈት ጋኖቹ።
እንድህ ብለው ነበር፤
ለታሪክ ይዘከር።
ትግሬ እና ኦሮሙማ - መርፌ እና ክር፤
ሌላው ሌላው ደግሞ እሳት ጭድ ክምር።
ነገር ተገልብጦ - የቀላበደውን ያን ከንቱ ምላስ፤
እሳት አቃጣለው በላይንሽ አመዴ ከዚያ ስትደርስ።
እረ ምን ይህ ብቻ፥
ያሬድም ወረሞ መደባይ ፤ አክሱም አካሱማ፤
የድል ጎሮ ወሸባ በለጠ ዜማ፤
ፊን ፊን ቀርቶ በአለሙ ተሰማ።
መለሥ ዜናዊ ፎክሮ ፎክር የአክሱም ሃውልት ሌላው ምን አገባው ብሎ፤
ወረሙማ ቀማው ገርፎ እን አጣድፎ በቶሎ።
Meleket wrote: ↑24 Apr 2025, 11:12
ግጥሙ ስላጠረብን፡ ትንሽ በኤርትራዊ ግጥም ለማዝናናት ያህል ነው። ምንም እንኳ ጉዳዩ የጦቢያዉያን ጉዳይ ቢሆንም፡ “ሁሉን-ዓቀፋዊ ፍቅርን መስበክ” የተልእኳችንና ዓላማችን ኣንዱ ክፍል ስለሆነ በግጥም እያዝናናን ጐረቤታዊ እይታችንን እናጋራችኋ!
ትግራይና ኦሮሚያ ቢረዳዱ፡
ከተማማሉ ንጹሓንን ሊማግዱ፡
ሌሎች ወንድሞቻቸውን ካልወደዱ፡
ዋጋ የለውም ለከርሳቸው ማጎብደዱ፡
ሓጢኣት ነው በእኩይ ኪዳን መጣመዱ፡
ርኹሰት ነው ማበላለጥ አንዱን ካንዱ፡
ብለን ወስነናል ይህ ነው ፍርዱ፡
በእኩይ ኪዳን ቅንጣት ታህል ኣይፈዪዱ።
Axumezana wrote: ↑24 Apr 2025, 09:01
ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ
ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Re: ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Posted: 24 Apr 2025, 15:02
by Axumezana
ምነው የትግራይና የኦሮምያ ጠላቶች ተንጫጫችሁ!
Re: ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Posted: 24 Apr 2025, 16:39
by Odie
Axumezana wrote: ↑24 Apr 2025, 15:02
ምነው የትግራይና የኦሮምያ ጠላቶች ተንጫጫችሁ!
Why should any one care? Your fate will be same.
If you mix a cow dung and a hose sh1t it is just dung. That is what you galla and Tigre guys are
ግም ለግም አብረህ አዝግም
Hyena and fox may cooperate on the kill but they eat one another when the time is ripe!
Except in your frozen mind, galla and Tigre can never form a compound. From day zero the game will be who throws who under the bus!
Chigray can never be quite. It is inherently restive region of slaves, daily laborers and Adwa masters!
How many parties and ሽፍታ are there in galla region and chigray? Answer for yourself

Re: ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Posted: 24 Apr 2025, 23:00
by Union
አገው misraq
You think having sex with a woman will make the women fall in love
No wonder why you never had time to take care of your family particularly your own daughter. You are too old and still trying to understand sex
የተረገምክ አገው ሸንጎ
Misraq wrote: ↑24 Apr 2025, 09:36
The love is one sided. Oromian d!ck, loud spank on bonny rear of tigray, hair pulling and b!tch slap made Tigray fall in love. that is it.
Re: ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Posted: 24 Apr 2025, 23:41
by Selam/
ሽኮኮው
ድሮም ህዝብና ህዝብ ተጣልቶ አያውቅም።
ሽል!
Re: ትግራይና ኦሮሚያ ሲዋደዱ ጠላቶቻቸው ሁሉ ነደዱ!
Posted: 25 Apr 2025, 00:24
by Fiyameta