Canadian Government Travel Advice Ethiopia - AVOID NON-ESSENTIAL TRAVEL
Addis Ababa: Ongoing armed conflict and civil unrest in other parts of the country could spread to major cities without warning.
Avoid non-essential travel to Ethiopia due to civil unrest, violence, armed conflict and crime. The security situation can deteriorate without warning.
This advisory excludes Addis Ababa where you should exercise a high degree of caution.
Additional regional advice and advisories are in effect. Our ability to provide consular assistance is limited in some regions.
Regional risks
Addis Ababa - Exercise a high degree of caution
Exercise a high degree of caution in Addis Ababa due to the high crime rate and the risk of spontaneous demonstrations becoming violent. Ongoing armed conflict and civil unrest in other parts of the country could spread to major cities without warning.
Northern regions - Avoid all travel
Avoid all travel to the following areas in the northern regions due to armed conflict, civil unrest and the unpredictable security situation:
Amhara
Benishangul-Gumuz
Tigray
Central regions - Avoid all travel
Avoid all travel to the following areas in the central regions due to civil unrest, violent crime, kidnapping, armed conflict and airstrikes:
Gambella
Sidama
the following zones in the Oromia region:
North Shewa
West Shewa, except the A4 highway, from Addis to and including Ambo where you should avoid non-essential travel
West Wollega
East Wollega
Kellem Wollega
Horo Gudru Wollega
Border areas - Avoid all travel
Avoid all travel to the following border areas due to ongoing instability, military activity, banditry, the high risk of terrorist attacks, kidnapping, violence and landmines:
10 km of the border with Eritrea
100 km of the Somali region border with Somalia and Kenya
30 km of the border with Somalia in Fafan zone, except for road C104, the town of Wajale and its border crossing where you should avoid non-essential travel
10 km of the border with Somalia in the Sitti zone
20 km of the border with Kenya, South Sudan and Sudan
https://travel.gc.ca/destinations/ethiopia
Re: Canadian Government Travel Advice on Ethiopia - AVOID NON-ESSENTIAL TRAVEL
It clearly states: "Do not go to Ethiopia."
እንደ Dama ላሉ ዘገምተኞች በአጭሩ እናብራራው
ጽሁፉ የሚለው " ወደ ኢትዮጵያ ከሄዳችሁ .. የመሞት እድላችሁ ሰፊ ነው"
እንደ Dama ላሉ ዘገምተኞች በአጭሩ እናብራራው
ጽሁፉ የሚለው " ወደ ኢትዮጵያ ከሄዳችሁ .. የመሞት እድላችሁ ሰፊ ነው"
Re: Canadian Government Travel Advice on Ethiopia - AVOID NON-ESSENTIAL TRAVEL
Oh and this is the government aksum ezana said tplf needs to be allied to!

Re: Canadian Government Travel Advice on Ethiopia - AVOID NON-ESSENTIAL TRAVEL
Eden Addis Abeba is a more peaceful place than many of the US cities. በነካ እጃቸው ምን አለበት ወደ Detroit, Los Angeles, Memphis, Oakland, Washington D.C and many more አትሂዱ ብለው ቢያስጠነቅቁ።
አዲስ አበባ እያማረባት ሲመጣ የጎረቤት አገር ካድሪዎችና የህወአት ምነው እንቅልፉ ነሳቸው።
አዲስ አበባ እያማረባት ሲመጣ የጎረቤት አገር ካድሪዎችና የህወአት ምነው እንቅልፉ ነሳቸው።
Re: Canadian Government Travel Advice on Ethiopia - AVOID NON-ESSENTIAL TRAVEL
ሁሌ እምትሳሳተው አዛውንት,
እፍረት እሚባል መችም እናንተ ጋ አልተፈጠረው:: በጠራራ ጸሃይ በፖሊስ ዱላ እና ጥይት አዛውንት ሴት እና ህፃን ተብሎ ሳይለይ እሚነረትባት.. ሰው በጠኔ እሚሰቃይባት እና ቤተሰብ የሚፈናቀልባት እንዲሁም በሺ የሚቆጠር ህዝብ በገዛ መንግስቱ የጎዳና ተዳዳሪነት እሚፈረድባት.. ጉርሻ እሚሸጥባት.. መምህር ሲያስተምር ውሎ በየሆቴሉ ጨለማን ተገን አርጎ ፊቱን ተሸፋፍኖ እየዞረ ጉርሻ የሚሽምትባት...እቺን ሲኦል አዲስ አበባን ከአሜሪካ ከተሞች ጋር ስታወዳድር ትንሽ እንኳን ስቅጥጥ አይልህም? ምን ይሆን ግን አስተሳሰብ ችሎታችሁን የሰለበው?
Re: Canadian Government Travel Advice on Ethiopia - AVOID NON-ESSENTIAL TRAVEL
F … up የሚሉህ ደንቆሮ አንተ ወደ ገለፅካት አዲስ አበባ ነው ኤርትራኖች የሚፈልሱት። ስለ ሰላም የምትሰብከው ኤርትራ ግን አንድ ኢትዪጺያዊ ዝር አይልም። ኢሳያስ ድንበሩን በወታደር ባያጥር ኖሮ ኤርትራኖች በሙሉ ወደ ሱዳንና ኢትዪጺያ ይፈልሱ ነበር።
እኔ የሚገርመኝ ግን ስለ አዲስ አበባ ህዝብ ኑሮ ተጨናቂ ማን አረገህ። አምባገነን መሪህ ወደ ሰፊ እስርቤት ስለለወጣት አገርህ ነው ሌተቀን ማሰብ የነበረብህ። ስለ አገራችን እኛ ነን መጨነቅ ያለብን።
አንብበህ መረዳት አለመቻልህን ከተገነዘብኩ ሰነበትኩ። አዲስአበባንና የአሜሪካ ከተሞችን ሀብት አላወዳደርኩም። ፀጥታን ነው ያወዳደርኩት። የአዲስ አበባ ፀጥታ ከጠቀስኳቸው ከተሞች የተሻለ ነው። አንተ የ Make America Great Again መፈክር አንጋቢ መስለሀኝ። እነሱ እንኳ በኔ ግንዛቤ ይስማማሉ። አንዱ ጥላቻቸው the inter city crime ነው።
እኔ የሚገርመኝ ሀምሳ ስልሳ አመት US ቢኖሩ የ Isayes ካድሬዎች የ US ፓለቲክስ ሆነ ፓሊሲ አይገባችውም ። Trump ከመመረጡ በፊት ሆነ ለመጀመሪያው ጥቂት ቀናቶች ጭራቸውን ይቆሉ ነበር። ማፈሪያዎች።