Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22726
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

አብይ ኢትዮጵያን አፍርሶ የሚፈረጥት የአእምሮ ህመምተኛ መሪ እንጂ ንጉስ መሆን ቅዠት የሚያሳካ መሪ አደለም

Post by Fed_Up » 23 Apr 2025, 19:47

ሓቁ ይህ ነው:: የአብይ ብልጽግና ገለመሌ.. ዳገት መውጣት ያቃተው ባቡ ር ነው:: ወደሆላ ተንደርድሮ ብትንትኑ የሚወጣበት ቀን ሩቅ አይደለም::