Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4350
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

“ኤርትራዊ ሃገራዊነት” ምን ማለት ነው? . . . ኣቶ ወልደኣብ ወልደማርያምን "ስንሞግትና ስንተች"!

Post by Meleket » 23 Apr 2025, 10:18

“ኤርትራዊ ሃገራዊነት” ምን ማለት ነው? የኣቶ ወልደኣብና የሸኽ ዓብደልቃድር ሚና ምን ነበር?

“ኤርትራዊ ሃገራዊነትን” የመሰረቱት ኣቶ ወልደኣብ ወልደማርያምና ሸህ ዓብደልቃድር ከቢሬ ናቸው የሚል ኣመለካከት በማንበባችን፡ የታሪክ መሃይማንን ለማንቃት ያህል እንዲህ ጣጥፈነዋል፡ እንደ ጠሓይ የደመቀውን ሓቅ።

ይህን ጽሑፍ ካነበብን በኋላ ምላሻችን መሆኑ ነው። መልካም ንባብ። viewtopic.php?f=2&t=360483&sid=7af8c220 ... 840a99b06e
Mesob wrote:
21 Apr 2025, 00:16
Tigrayans are the Fathers' of Eritrean Nationalism
....

ሲጀመር ኣቶ ወልደኣብ ወልደማርያም፡ ከትግራይ ያዉም ከኣክሱም ፈልሰው “ዓዲዛርና” የተባለ የሰራዬ ቀዬ ውስጥ እንዲኖሩ ከተፈቀደላቸው የትግራይ ሰፋሪዎች የተገኙ የፕሮቴስታንት እምነት መምህርና ጎበዝ ጋዜጠኛ መሆናቸውን መካድ ኣይቻልም። ቢሆንም ግን ቅሉ ሰዉዬው፡
“የሰፊዉ የትግርኛ ተናጋሪ ህዝብ፡ ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ ምኞትና ናፍቆት፡ እሷ [ኣኽሱም] ውስጥ ነው ታፍሮና ተከብሮ እዬተጠበቀ ያለው። የእስራኤል ህዝብ የጽዮንን ትንሳኤ እንደሚጠብቀው ሁሉ፡ የትግርኛ ተናጋሪ ህዝብ በሙሉ የሚያምነውና በናፍቆት የሚጠብቀው የኣኽሱምን ትንሳኤ ነው።
በማለት ጋዜጣቸው ላይ ያሰፈሩ፡ ኣክሱምን ለትግርኛ ተናጋሪ ብቻ ያጠበቡ ልሒቕ ናቸው። ሰዉዬው በኩናሞች ሃገር ወንጌል እንደሰበኩና መምህር ሆነው እንዳገለገሉ ይታወቃል። “ኣኽሱምን” ሲያወሱ ግን ታላቁን የኩናማና የባዛ ህዝብ ለማስታወስ አልደፈሩም። ንጉስ ባዜን ከኩናማ ህዝብ ጋር ትልቅ መስተጋብር እንደነበረው ይታወቃል። ሰዉዬው የትግረ ህዝብ ሆነ የሳሆ ህዝብ ከኣክሱም ጋር ምንም ትስስር እንደሌለው ኣስመስለው፡ ኣዅሱምን “ከትግርኛ ተናጋሪ ህዝብ” ጋር ለማቆራኘት መጣራቸው፡ እጅግ ጠባብ ኣስተሳሰብ ያዉም “ትግራይ ትግርኚ” አመለካከት ዋነኛው ኣራማጅ እንጂ፡ የኤርትራዊ ሃገራዊነት መስራች ናቸው ለማለት ብፍጹም ኣይቻልም። ኣቶ ወልደኣብ የመጀመሪያው ዓላማቸው ኤርትራ ዉስጥ ቦታ እንደሌለው ሲያውቁ፡ ቆይተው “ኤርትራ ለኤርትራዉያን” የተባለውን ማህበር ከነ ራስ ተሰማ ኣስበሮም ጋር በመቀላቀል ሊመሰርቱ ተገደዋል።” ብለን ማብራርያ ሰጥተናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ኣቶ ወልደኣብ ኤርትራ ለኤርትራውያን በሚለው ማህበር ውስጥ ታቅፈው፡ በጋዜጠኝነት ሙያቸውም በመጠቀም ህዝብ ማደራጀት ሲጀምሩ፡ ይህን ለማደናቀፍ የኣንድነት ሃይሎች “7 ግዜ” የግድያ ሙከራ እንዳደረጉባቸው ሲገለጽ እንሰማለን። “ገዳዮቹም” ባብዛኛው ድንበር ተሻግረው ወደ ኤርትራ የሚገቡ፡ በኮሎኔል ነጋ ሃይለስላሴ የሚደራጁ ሰዎች መሆናቸውን እኛ ኤርትራዉያን ጠንቅቀን እናውቃለን። ታዲያ ማን ማንን ይገድላል በማለት “ገዳዮቹ” ኣቶ ወልደኣብን ለማስፈራራት እንጂ ለመግደል ዓላማ እንዳልነበራቸው መገመትም ይቻላል። ባጠቃላይ ሰዉዬው የ”ኣንድነት ማህበር” ኣካሄድ ስላልጣማቸው፡ ወደ ውጭ ሃገር ሄደው ለመኖርና ለመታገል፡ በሃይለስላሴ መንግስት ፈቃጅነት፡ በቢተወደድ ኣስፈሃ ወልደሚካኤል ምክር፡ በሰላማዊ መንገድ በኤርፖርት በኩል የተሸኙ የግዜው “ስልጡን ፖለቲካዊ ባህል” ተቋዳሽ ነበሩ ለማለት ይቻላል።

ሲቀጥል ዓብደልቃድር ከቢረም፡ ጣልያን ወጥቶ እንግሊዝ ኤርትራን በተቆጣጠረበት ወቅት፡ ኣስመራ ዳርቻ ላይ ቤት ገርግስ በተባለው ስፍራ “የአገር ፍቅር ማህበር” ብለው ከመሰረቱ 12 የግዜው ፖለቲካዊ ልሒቆች ውስጥ ኣንደ ኣቶ ወልደኣብ ወልደማርያም ሁሉ ኣንዱ ነበሩ። ማህበሩ ውስጥ በአንድነት ሃያሎች በኩል ኣለመግባባት መፈጠር ሲጀምር፡ ሰዉዬው “ኣልራቢጣ ኣልእስላሚያ” የሚል ማህበር ከመሰረቱ የግዜው ልሒቃን ኣንዱ ናቸው። ሰዉዬው የአረብኛ ትግርኛ ትግረ ዓፋርና ጣልያን ቋንቋዎችን የሚችሉና ጎበዝ ተናጋሪ ስለነበሩ፡ በዲፕሎማሲው መስክ ጉልህ ሚና ነበራቸው። ይህም ያሰጋቸው የአንድነት ሃይሎች ሰውየውን በጥይት ደብድበው ገድለዋቸዋል። ምንም እንኳ ሰውዬው በኤርትራ ህዝብ ትግል ውስጥ ቢሰዉም፡ የመጀመርያው ዓላማቸው “እስላማዊ ሃገረ ኤርትራን” መመስረት ስለነበረ፡ የኤርትራዊ ሃገራዊነት መስራች ልንላቸው ኣንችልም።

ፊተውራሪ ገብረመስቀል ወልዱ፡ ፊተውራሪው እላይ የጠቀስናት በ12 የወቅቱ የፖለቲካ ልሒቃን የተመሰረተችው፡ የኣገር ፍቅር ማህበር የመጀመርያው ፕረዚደንት እንደነበሩ ይታወቃል። የግል ጽኑ ኣቋማቸው “ኤርትራ ነጻነቷን ጠብቃ ከኢትዮጵያ ጋር በውል ትተሳሰር” የሚል በመሆኑ፡ ፍጹም ኣንድነት በሚሹ ሃይሎች ኣመለካከት፡ ኣስጊ ተብለው ተፈርጀው፡ በደባ “መፈንቅለመንግስት” ተካሂዶባቸው፡ በተድላ ባይሩ የተተኩ ዜጋ ናቸው። ሰዉዬው ኤርትራን እንደኤርትራ እንጂ እንደ “ትግራይ ትግርኚ” ኣልቆጠሯትም፡ “እስላማዊ መንግስትም” ኣልተመኙላትም፤ ይልቁንስ ነጻነቷን ጠብቃ ከኢትዮጵያ ጋር “በውል” ተሳስራ ኮንፌደሬሽን ዓይነት መሆኑ ነው ብትሄድ ይሻላታል ብለው ያስቡ የነበሩ ከረን ሱዳንና ሮም ውስጥ ህግን የተማሩ ልሒቅ ነበሩ። የኣሁኑ የግዚያችን የኤርትራው ብረዚደንት ከጦቢያዉ ጠቅላይ ጋር ሆነው ኣንድ ሰሞን በጋራ “ተደምረናል” ይሉ ዬነበረው፡ “ሁለቱ ህዝቦች ኣንድ ኣይደሉም የሚል ታሪክ የማያውቅ ነው” የሚል ኣባባል እንዳራመዱ ይታወቃል፡ ይህ ኣባባላቸው ከፊተውራሪው አመለካከት ጋር በተወሰነ መልኩ የሚገጥም ይመስላል።

ኤርትራዊ ሃገራዊነት ሲባል “እነ ራስ ወልደሚካኤል ሰለሞንና ደጃዝማች ባህታ ሃጐስን” ማስታወስ የግድ ይላል።

ራስ ወልደሚካኤል ሰለሞን፡ ኤርትራዊ የሃዘጋ ሰው ሲሆኑ፡ በየግዜው ከቱርክም ከግብዝም ከጦቢያም ሰራዊት ጋር የተፋለሙ ኣባት ናቸው። ሃገራችንን ራሳችን ኣናስተዳድራለን ባይ ነበሩ። መጨረሻ ላይ በራስ ኣሉላ በውጊያ ሳይሆን በሸፍጥና በማህላ “በማርያም ነበር የማለላቸው ይባላል”፡ እጃቸው በትግራይ መሳፍንት ስር ወድቆ፡ ታስረው ኣምባ ሰላማ የተባለ ስፍራ የታጎሩ ኣባት ነበሩ። ራስ መንገሻ ወደ ኣጤ ምኒልክ ድንጋይ ተሸክመው ይቅርታ በጠዬቁበት ወቅት፡ ኣብረዋቸው ከሄዱት ከራስ ኣሉላ ጋር ራስ ወልደሚካኤልም ኣንዱ እንደነበሩ የታሪክ መዛግብት አስፍረውት ይገኛሉ።

ደጃዝማች ባህታ ሓጎስ፡ የሰገነይቲ ሰው ሲሆኑ፡ የደበብን ወንድም፡ እየራስ ኣሉላ ሚስት ወንድምን፡ የራስ ኣርኣያን ልጅ፡ የኣጤ ዮሃንስን የእህት ልጅ ፊተውራሪ ኣምባዬ የተባለ ግፈኛ ሹምን፡ በነፍጥ ዘርረው እስከወዲያኛው ዬሸኙ የምድሪ ባህሪ ጀግና ናቸው። ሰዉየው በኣሉላ ሆነ በደበብ ይታደኑ ስለነበር ሃባብ ላይ ሰፍረው፡ ጣሊያኖች ወደ ቀይባህር በተጠጉበት ወቅት፡ መሳርያና ከለላ ለማግኘት ጣልያን የተቀላቀሉ ዜጋ ናቸው። ከጣልያን ጎን በመሰለፍ ከምጥዋ ኣስመራ በመግባታቸውም፡ ላደረጉት ኣስተዋጽኦ ጣልያን እዉቅና ሰጥቶ የአከለጉዛይ ኣስተዳኣድሪ ብሎ ሾሟቸዋል። ቆይቶ ጣልያን ግፈኛና ኣመጸኛ የሸፍጥ ተግባር መፈጸምን በይፋ ሲጀምር፡ “እምቢ” “እንዲህ’ማ ኣይደረግም” በማለት ከጣልያን ጋር በመፋለም፡ በክብር የተሰዉ ዜጋ ናቸው።

በመሆኑም ለኤርትራ በክብር ከጥቁርም ይሁን ከነጭም ጋር በመፋለም፡ ለኤርትራዊ ሃገራዊነት የመሰረት ድንጋይ ካኖሩት ኤርትራዉያን ጀግኖች መጠቀስ ከተገባ መጠቀስ ያለባቸው ደጃዝማች ባህታ ሓጐስ (ኣባ ጥመር) እንጂ፡ ኣቶ ወልደኣብ ወይም ሸኽ ኣዓብደልቃድር ከቢረ መሆን ኣይገባቸውም ይላል የኛ ምጉት።

ከዚህ በተረፈ ዓዋታ ይሁን ጀብሃ እንዲሁም ሻዕብያ፡ ኣስቀድሞ በገለጽናቸው ኤርትራዉያን ጀግኖች የመሰረት ድንጋይ የተደረገለትን “ኤርትራዊ ሃገራዊት” ገነቡ እንጂ፡ መሰረትን ኣልጣሉም።

ይህ ጽሁፍ ዓላማው፡ ለኤርትራዉያን ኣምቼዎች እንዲሁም ለሰፊዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ስለ “ኤርትራዊ ሃገራዊነት” ያለችንን የኛን ነጻ ኣመለካከት ለማጋራትና ለማጋት ያህል ነው። እንግዲህ ከካድሪያዊ ኣስተሳሰብ እራሱን ነጻ ያወጣ ማንኛውም ኣካል በእውቀት ተንተርሶ እይታዉን እንዲያካፍለን ጋብዘናል፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች !

Mesob wrote:
21 Apr 2025, 00:16
Sometimes, I ask myself: Why do the elite Tigrayans stir problems here and there? The fathers' of the Eritrean nationalism movement was started by two Tigrayans who hated the Orthodox Christian Ethiopian Church and its king Haile Selassie.
One was a Lutheran Protestant teacher and journalist Ato Woldeab Woldemariam and the other was a Jeberti Muslim of Tigray and Wello origin Abdelkadir Kabire who was a clerk in the Italian Colonial admistration. These two people hated everything about Ethiopia. They hated the Tewahado Church and they even hated the Christian Amhara king Haile Selassie more.
Let me tell you the Hamasien people, as Eritreans were then called, were a very decent people who never keep any grudges, a kind of on your face humble people.
Do you know that when the Ethiopian flag was banned in Ethiopia during the five years of the Italian occupation, it was legally flying in all Tewahado Orthodox churches in Eritrea, including in St. Mary of Zion Orthodox Tewahado Church in downtown Asmara. The Italians did try to ban the Ethiopian flag but the Eritrean Tewahado clerks and monks went on strike, saying this Habesha flag is the symbol of our church, equal to the Vatican's flag. The Italians relented and accepted it but not in occupied Ethiopia.
Are you surprised that Ato Issaias Afeworki is begging the Tigrayan TPLF, these days to save him from Abiy Ahmed?

Here is assistant Professor Amanuel Sahle, explaining how the Tigrayans fathered the Eritrean nationalism and another Tigrayan by the name Issaias Afeworki looked after the birth of an independent Eritrea. This is a Tigrinya language video.

sarcasm wrote:
05 Dec 2022, 18:57
"ናይ ምሉእ ህዝቢ ትግርኛ፤ ሃይማኖታውን ፖለቲካውን ሃረርታን ናፍቖትን ከኣ ኣብኣ [ኣብ ኣኽሱም] ኢዩ ተዓቑሩን ትዓቂቡን ዝነብር ዘሎ። ሕዝቢ እስራኤል ትንሳኤ 'ጽዮን' ከም ዝኣምንን ዝጽበን፤ ሕዝቢ ትግርኛ'ውን ትንሳኤ ኣኽሱም ይኣምንን ይጽበን እዮ።" ኣቦይ ወልደኣብ ወልደማርያም

ገጽ 116 - ምሩጻት ዓንቀጻት ኣቶ ወልደኣብ 1941 - 1991
ትኳቦ መረስዕ (1995)
ኣሕተምቲ ሕድሪ፡ ኣስመራ።
...

Meleket
Member
Posts: 4350
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ኤርትራዊ ሃገራዊነት” ምን ማለት ነው? . . . ኣቶ ወልደኣብ ወልደማርያምን "ስንሞግትና ስንተች"!

Post by Meleket » 24 Apr 2025, 02:21

Meleket wrote:
23 Apr 2025, 10:18
......

.....

ይህ ጽሁፍ ዓላማው፡ ለኤርትራዉያን ኣምቼዎች እንዲሁም ለሰፊዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ስለ “ኤርትራዊ ሃገራዊነት” ያለችንን የኛን ነጻ ኣመለካከት ለማጋራትና ለማጋት ያህል ነው። እንግዲህ ከካድሪያዊ ኣስተሳሰብ እራሱን ነጻ ያወጣ ማንኛውም ኣካል በእውቀት ተንተርሶ እይታዉን እንዲያካፍለን ጋብዘናል፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች !

Meleket
Member
Posts: 4350
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ኤርትራዊ ሃገራዊነት” ምን ማለት ነው? . . . ኣቶ ወልደኣብ ወልደማርያምን "ስንሞግትና ስንተች"!

Post by Meleket » 25 Apr 2025, 04:53

ትግራዋይ “ዋጣ” ብርሃነ፡ ብዛዕባ ርክብ ንግሥነት ኣዅሱምን፡ ምንቅስቃስ ‘ትግራይ ትግርኚን ኣግኣዝያንን’ ንዓወል ስዒድ ኣብ ዝሃቦ ኣስተምህሮ፡ ነቱይ ኣብ ላዕሊ ኣቀዲምና ዝቐረብናዮ ኣስተምህሮና ዚርዕም ዀይኑ ረኺብናዮ። ትግራዋይ ‘ኣክቲቪስት” ብርሃነ ዋጣ፡ ካብ ጊጉይ ኣመለካክታ ኣቶ ወልደኣብ ዚተመሃረ ይመስል።

Meleket
Member
Posts: 4350
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ኤርትራዊ ሃገራዊነት” ምን ማለት ነው? . . . ኣቶ ወልደኣብ ወልደማርያምን "ስንሞግትና ስንተች"!

Post by Meleket » 29 Apr 2025, 11:02

Meleket wrote:
23 Apr 2025, 10:18
“ኤርትራዊ ሃገራዊነት” ምን ማለት ነው? የኣቶ ወልደኣብና የሸኽ ዓብደልቃድር ሚና ምን ነበር?

“ኤርትራዊ ሃገራዊነትን” የመሰረቱት ኣቶ ወልደኣብ ወልደማርያምና ሸህ ዓብደልቃድር ከቢሬ ናቸው የሚል ኣመለካከት በማንበባችን፡ የታሪክ መሃይማንን ለማንቃት ያህል እንዲህ ጣጥፈነዋል፡ እንደ ጠሓይ የደመቀውን ሓቅ።

ይህን ጽሑፍ ካነበብን በኋላ ምላሻችን መሆኑ ነው። መልካም ንባብ። viewtopic.php?f=2&t=360483&sid=7af8c220 ... 840a99b06e
Mesob wrote:
21 Apr 2025, 00:16
Tigrayans are the Fathers' of Eritrean Nationalism
....

ሲጀመር ኣቶ ወልደኣብ ወልደማርያም፡ ከትግራይ ያዉም ከኣክሱም ፈልሰው “ዓዲዛርና” የተባለ የሰራዬ ቀዬ ውስጥ እንዲኖሩ ከተፈቀደላቸው የትግራይ ሰፋሪዎች የተገኙ የፕሮቴስታንት እምነት መምህርና ጎበዝ ጋዜጠኛ መሆናቸውን መካድ ኣይቻልም። ቢሆንም ግን ቅሉ ሰዉዬው፡
“የሰፊዉ የትግርኛ ተናጋሪ ህዝብ፡ ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ ምኞትና ናፍቆት፡ እሷ [ኣኽሱም] ውስጥ ነው ታፍሮና ተከብሮ እዬተጠበቀ ያለው። የእስራኤል ህዝብ የጽዮንን ትንሳኤ እንደሚጠብቀው ሁሉ፡ የትግርኛ ተናጋሪ ህዝብ በሙሉ የሚያምነውና በናፍቆት የሚጠብቀው የኣኽሱምን ትንሳኤ ነው።
በማለት ጋዜጣቸው ላይ ያሰፈሩ፡ ኣክሱምን ለትግርኛ ተናጋሪ ብቻ ያጠበቡ ልሒቕ ናቸው። ሰዉዬው በኩናሞች ሃገር ወንጌል እንደሰበኩና መምህር ሆነው እንዳገለገሉ ይታወቃል። “ኣኽሱምን” ሲያወሱ ግን ታላቁን የኩናማና የባዛ ህዝብ ለማስታወስ አልደፈሩም። ንጉስ ባዜን ከኩናማ ህዝብ ጋር ትልቅ መስተጋብር እንደነበረው ይታወቃል። ሰዉዬው የትግረ ህዝብ ሆነ የሳሆ ህዝብ ከኣክሱም ጋር ምንም ትስስር እንደሌለው ኣስመስለው፡ ኣዅሱምን “ከትግርኛ ተናጋሪ ህዝብ” ጋር ለማቆራኘት መጣራቸው፡ እጅግ ጠባብ ኣስተሳሰብ ያዉም “ትግራይ ትግርኚ” አመለካከት ዋነኛው ኣራማጅ እንጂ፡ የኤርትራዊ ሃገራዊነት መስራች ናቸው ለማለት ብፍጹም ኣይቻልም። ኣቶ ወልደኣብ የመጀመሪያው ዓላማቸው ኤርትራ ዉስጥ ቦታ እንደሌለው ሲያውቁ፡ ቆይተው “ኤርትራ ለኤርትራዉያን” የተባለውን ማህበር ከነ ራስ ተሰማ ኣስበሮም ጋር በመቀላቀል ሊመሰርቱ ተገደዋል።” ብለን ማብራርያ ሰጥተናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ኣቶ ወልደኣብ ኤርትራ ለኤርትራውያን በሚለው ማህበር ውስጥ ታቅፈው፡ በጋዜጠኝነት ሙያቸውም በመጠቀም ህዝብ ማደራጀት ሲጀምሩ፡ ይህን ለማደናቀፍ የኣንድነት ሃይሎች “7 ግዜ” የግድያ ሙከራ እንዳደረጉባቸው ሲገለጽ እንሰማለን። “ገዳዮቹም” ባብዛኛው ድንበር ተሻግረው ወደ ኤርትራ የሚገቡ፡ በኮሎኔል ነጋ ሃይለስላሴ የሚደራጁ ሰዎች መሆናቸውን እኛ ኤርትራዉያን ጠንቅቀን እናውቃለን። ታዲያ ማን ማንን ይገድላል በማለት “ገዳዮቹ” ኣቶ ወልደኣብን ለማስፈራራት እንጂ ለመግደል ዓላማ እንዳልነበራቸው መገመትም ይቻላል። ባጠቃላይ ሰዉዬው የ”ኣንድነት ማህበር” ኣካሄድ ስላልጣማቸው፡ ወደ ውጭ ሃገር ሄደው ለመኖርና ለመታገል፡ በሃይለስላሴ መንግስት ፈቃጅነት፡ በቢተወደድ ኣስፈሃ ወልደሚካኤል ምክር፡ በሰላማዊ መንገድ በኤርፖርት በኩል የተሸኙ የግዜው “ስልጡን ፖለቲካዊ ባህል” ተቋዳሽ ነበሩ ለማለት ይቻላል።

ሲቀጥል ዓብደልቃድር ከቢረም፡ ጣልያን ወጥቶ እንግሊዝ ኤርትራን በተቆጣጠረበት ወቅት፡ ኣስመራ ዳርቻ ላይ ቤት ገርግስ በተባለው ስፍራ “የአገር ፍቅር ማህበር” ብለው ከመሰረቱ 12 የግዜው ፖለቲካዊ ልሒቆች ውስጥ ኣንደ ኣቶ ወልደኣብ ወልደማርያም ሁሉ ኣንዱ ነበሩ። ማህበሩ ውስጥ በአንድነት ሃያሎች በኩል ኣለመግባባት መፈጠር ሲጀምር፡ ሰዉዬው “ኣልራቢጣ ኣልእስላሚያ” የሚል ማህበር ከመሰረቱ የግዜው ልሒቃን ኣንዱ ናቸው። ሰዉዬው የአረብኛ ትግርኛ ትግረ ዓፋርና ጣልያን ቋንቋዎችን የሚችሉና ጎበዝ ተናጋሪ ስለነበሩ፡ በዲፕሎማሲው መስክ ጉልህ ሚና ነበራቸው። ይህም ያሰጋቸው የአንድነት ሃይሎች ሰውየውን በጥይት ደብድበው ገድለዋቸዋል። ምንም እንኳ ሰውዬው በኤርትራ ህዝብ ትግል ውስጥ ቢሰዉም፡ የመጀመርያው ዓላማቸው “እስላማዊ ሃገረ ኤርትራን” መመስረት ስለነበረ፡ የኤርትራዊ ሃገራዊነት መስራች ልንላቸው ኣንችልም።

ፊተውራሪ ገብረመስቀል ወልዱ፡ ፊተውራሪው እላይ የጠቀስናት በ12 የወቅቱ የፖለቲካ ልሒቃን የተመሰረተችው፡ የኣገር ፍቅር ማህበር የመጀመርያው ፕረዚደንት እንደነበሩ ይታወቃል። የግል ጽኑ ኣቋማቸው “ኤርትራ ነጻነቷን ጠብቃ ከኢትዮጵያ ጋር በውል ትተሳሰር” የሚል በመሆኑ፡ ፍጹም ኣንድነት በሚሹ ሃይሎች ኣመለካከት፡ ኣስጊ ተብለው ተፈርጀው፡ በደባ “መፈንቅለመንግስት” ተካሂዶባቸው፡ በተድላ ባይሩ የተተኩ ዜጋ ናቸው። ሰዉዬው ኤርትራን እንደኤርትራ እንጂ እንደ “ትግራይ ትግርኚ” ኣልቆጠሯትም፡ “እስላማዊ መንግስትም” ኣልተመኙላትም፤ ይልቁንስ ነጻነቷን ጠብቃ ከኢትዮጵያ ጋር “በውል” ተሳስራ ኮንፌደሬሽን ዓይነት መሆኑ ነው ብትሄድ ይሻላታል ብለው ያስቡ የነበሩ ከረን ሱዳንና ሮም ውስጥ ህግን የተማሩ ልሒቅ ነበሩ። የኣሁኑ የግዚያችን የኤርትራው ብረዚደንት ከጦቢያዉ ጠቅላይ ጋር ሆነው ኣንድ ሰሞን በጋራ “ተደምረናል” ይሉ ዬነበረው፡ “ሁለቱ ህዝቦች ኣንድ ኣይደሉም የሚል ታሪክ የማያውቅ ነው” የሚል ኣባባል እንዳራመዱ ይታወቃል፡ ይህ ኣባባላቸው ከፊተውራሪው አመለካከት ጋር በተወሰነ መልኩ የሚገጥም ይመስላል።

ኤርትራዊ ሃገራዊነት ሲባል “እነ ራስ ወልደሚካኤል ሰለሞንና ደጃዝማች ባህታ ሃጐስን” ማስታወስ የግድ ይላል።

ራስ ወልደሚካኤል ሰለሞን፡ ኤርትራዊ የሃዘጋ ሰው ሲሆኑ፡ በየግዜው ከቱርክም ከግብዝም ከጦቢያም ሰራዊት ጋር የተፋለሙ ኣባት ናቸው። ሃገራችንን ራሳችን ኣናስተዳድራለን ባይ ነበሩ። መጨረሻ ላይ በራስ ኣሉላ በውጊያ ሳይሆን በሸፍጥና በማህላ “በማርያም ነበር የማለላቸው ይባላል”፡ እጃቸው በትግራይ መሳፍንት ስር ወድቆ፡ ታስረው ኣምባ ሰላማ የተባለ ስፍራ የታጎሩ ኣባት ነበሩ። ራስ መንገሻ ወደ ኣጤ ምኒልክ ድንጋይ ተሸክመው ይቅርታ በጠዬቁበት ወቅት፡ ኣብረዋቸው ከሄዱት ከራስ ኣሉላ ጋር ራስ ወልደሚካኤልም ኣንዱ እንደነበሩ የታሪክ መዛግብት አስፍረውት ይገኛሉ።

ደጃዝማች ባህታ ሓጎስ፡ የሰገነይቲ ሰው ሲሆኑ፡ የደበብን ወንድም፡ እየራስ ኣሉላ ሚስት ወንድምን፡ የራስ ኣርኣያን ልጅ፡ የኣጤ ዮሃንስን የእህት ልጅ ፊተውራሪ ኣምባዬ የተባለ ግፈኛ ሹምን፡ በነፍጥ ዘርረው እስከወዲያኛው ዬሸኙ የምድሪ ባህሪ ጀግና ናቸው። ሰዉየው በኣሉላ ሆነ በደበብ ይታደኑ ስለነበር ሃባብ ላይ ሰፍረው፡ ጣሊያኖች ወደ ቀይባህር በተጠጉበት ወቅት፡ መሳርያና ከለላ ለማግኘት ጣልያን የተቀላቀሉ ዜጋ ናቸው። ከጣልያን ጎን በመሰለፍ ከምጥዋ ኣስመራ በመግባታቸውም፡ ላደረጉት ኣስተዋጽኦ ጣልያን እዉቅና ሰጥቶ የአከለጉዛይ ኣስተዳኣድሪ ብሎ ሾሟቸዋል። ቆይቶ ጣልያን ግፈኛና ኣመጸኛ የሸፍጥ ተግባር መፈጸምን በይፋ ሲጀምር፡ “እምቢ” “እንዲህ’ማ ኣይደረግም” በማለት ከጣልያን ጋር በመፋለም፡ በክብር የተሰዉ ዜጋ ናቸው።

በመሆኑም ለኤርትራ በክብር ከጥቁርም ይሁን ከነጭም ጋር በመፋለም፡ ለኤርትራዊ ሃገራዊነት የመሰረት ድንጋይ ካኖሩት ኤርትራዉያን ጀግኖች መጠቀስ ከተገባ መጠቀስ ያለባቸው ደጃዝማች ባህታ ሓጐስ (ኣባ ጥመር) እንጂ፡ ኣቶ ወልደኣብ ወይም ሸኽ ኣዓብደልቃድር ከቢረ መሆን ኣይገባቸውም ይላል የኛ ምጉት።

ከዚህ በተረፈ ዓዋታ ይሁን ጀብሃ እንዲሁም ሻዕብያ፡ ኣስቀድሞ በገለጽናቸው ኤርትራዉያን ጀግኖች የመሰረት ድንጋይ የተደረገለትን “ኤርትራዊ ሃገራዊት” ገነቡ እንጂ፡ መሰረትን ኣልጣሉም።

ይህ ጽሁፍ ዓላማው፡ ለኤርትራዉያን ኣምቼዎች እንዲሁም ለሰፊዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ስለ “ኤርትራዊ ሃገራዊነት” ያለችንን የኛን ነጻ ኣመለካከት ለማጋራትና ለማጋት ያህል ነው። እንግዲህ ከካድሪያዊ ኣስተሳሰብ እራሱን ነጻ ያወጣ ማንኛውም ኣካል በእውቀት ተንተርሶ እይታዉን እንዲያካፍለን ጋብዘናል፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች !

Mesob wrote:
21 Apr 2025, 00:16
Sometimes, I ask myself: Why do the elite Tigrayans stir problems here and there? The fathers' of the Eritrean nationalism movement was started by two Tigrayans who hated the Orthodox Christian Ethiopian Church and its king Haile Selassie.
One was a Lutheran Protestant teacher and journalist Ato Woldeab Woldemariam and the other was a Jeberti Muslim of Tigray and Wello origin Abdelkadir Kabire who was a clerk in the Italian Colonial admistration. These two people hated everything about Ethiopia. They hated the Tewahado Church and they even hated the Christian Amhara king Haile Selassie more.
Let me tell you the Hamasien people, as Eritreans were then called, were a very decent people who never keep any grudges, a kind of on your face humble people.
Do you know that when the Ethiopian flag was banned in Ethiopia during the five years of the Italian occupation, it was legally flying in all Tewahado Orthodox churches in Eritrea, including in St. Mary of Zion Orthodox Tewahado Church in downtown Asmara. The Italians did try to ban the Ethiopian flag but the Eritrean Tewahado clerks and monks went on strike, saying this Habesha flag is the symbol of our church, equal to the Vatican's flag. The Italians relented and accepted it but not in occupied Ethiopia.
Are you surprised that Ato Issaias Afeworki is begging the Tigrayan TPLF, these days to save him from Abiy Ahmed?

Here is assistant Professor Amanuel Sahle, explaining how the Tigrayans fathered the Eritrean nationalism and another Tigrayan by the name Issaias Afeworki looked after the birth of an independent Eritrea. This is a Tigrinya language video.

sarcasm wrote:
05 Dec 2022, 18:57
"ናይ ምሉእ ህዝቢ ትግርኛ፤ ሃይማኖታውን ፖለቲካውን ሃረርታን ናፍቖትን ከኣ ኣብኣ [ኣብ ኣኽሱም] ኢዩ ተዓቑሩን ትዓቂቡን ዝነብር ዘሎ። ሕዝቢ እስራኤል ትንሳኤ 'ጽዮን' ከም ዝኣምንን ዝጽበን፤ ሕዝቢ ትግርኛ'ውን ትንሳኤ ኣኽሱም ይኣምንን ይጽበን እዮ።" ኣቦይ ወልደኣብ ወልደማርያም

ገጽ 116 - ምሩጻት ዓንቀጻት ኣቶ ወልደኣብ 1941 - 1991
ትኳቦ መረስዕ (1995)
ኣሕተምቲ ሕድሪ፡ ኣስመራ።
...
ንስለምትብባዕ ክቡር ሞያ ጋዜጠይናነት!

viewtopic.php?f=2&t=360690&sid=5a76d997 ... bf71947fdc

Post Reply