ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ---> ['ህወሓት ፋኖ' በመሆን የወያኔ መንገድ ጠራጊ ሁኖ በተገኜ ላይ እርምጃ እነ ወስዳለን"]።
Posted: 23 Apr 2025, 09:04
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ---> ['ህወሓት ፋኖ' በመሆን የወያኔ መንገድ ጠራጊ ሁኖ በተገኜ ላይ እርምጃ እነ ወስዳለን"]። ቅጥረኛ በመሆን ለወያኔ ራያ ወልቃይት ጠገደ ሁመራ እናስመልሳለን ባዮች የሃሰት ፋኖዎች ህዝብ በሰፊው ነቅቶባቸዋል። በተለይም ደግሞ የተከዜ ዘብ የአማራ ህዝብ ቀይ መስመር የሆኑትን ወልቃይት እና ጠገዴ በንቃት እየጠበቀ ነው። የህወሃት ቅጥረኛ ፉንፉን እያሉ ቢያስመስሉም ዱቤ ተቀብለው ከመብላት ውጭ ሌላ ምንም ማድረግ አይችሉም።
Bad news for Tigrawit Misraq and Axumezana - die-hard separatists, anti-Ethiopians (children of their fathers).
Bad news for Tigrawit Misraq and Axumezana - die-hard separatists, anti-Ethiopians (children of their fathers).