Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ---> ['ህወሓት ፋኖ' በመሆን የወያኔ መንገድ ጠራጊ ሁኖ በተገኜ ላይ እርምጃ እነ ወስዳለን"]።

Post by Abere » 23 Apr 2025, 09:04

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ---> ['ህወሓት ፋኖ' በመሆን የወያኔ መንገድ ጠራጊ ሁኖ በተገኜ ላይ እርምጃ እነ ወስዳለን"]። ቅጥረኛ በመሆን ለወያኔ ራያ ወልቃይት ጠገደ ሁመራ እናስመልሳለን ባዮች የሃሰት ፋኖዎች ህዝብ በሰፊው ነቅቶባቸዋል። በተለይም ደግሞ የተከዜ ዘብ የአማራ ህዝብ ቀይ መስመር የሆኑትን ወልቃይት እና ጠገዴ በንቃት እየጠበቀ ነው። የህወሃት ቅጥረኛ ፉንፉን እያሉ ቢያስመስሉም ዱቤ ተቀብለው ከመብላት ውጭ ሌላ ምንም ማድረግ አይችሉም።

Bad news for Tigrawit Misraq and Axumezana - die-hard separatists, anti-Ethiopians (children of their fathers).

Union
Senior Member
Posts: 11470
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ---> ['ህወሓት ፋኖ' በመሆን የወያኔ መንገድ ጠራጊ ሁኖ በተገኜ ላይ እርምጃ እነ ወስዳለን"]።

Post by Union » 23 Apr 2025, 10:36

This is a very bad news for ትግራዋይ misraq :lol: :lol: :lol:


ራያ ትግሬ ነው ካለች ቦሀላ ነው የአገው misraq ነገር እንደ ሰለምን ተካልኝ የሞተው :lol: :lol:

Post Reply