ሆረስ ነኝ፡ እምባዬ ሳይተናነቀኝ ስለ TMS መስማት አልችልም! ስሞትም የሚቆጨኝ TMSን ማየት ስለማልችል ብቻ ነው !
የኢትዮጵያን ፍቅር ለዘላለም በልባችን የቀረጸችው TMS! እዚህ ካቶቢሱ በግራ በኩል የምታዩት ድንጋይ የውሃ ፋውንቴን ነው ። ካቶቢሱ በግራ በኩል ላይብረሪ ነው ። እንደ ማንኛውም ከተማ መጽሃፍ ተውሰን አውጥተን አንብበን በቀኑ እንመልሳለን። ተፈሪ መኮንን የራሱ ራዲዮ ጣቢያ ፣ የራሱ ባንክ ፣ የራሱ የስፖርት እቃዎች መዋሻ ፣ ፊዚክስ የራሱ ላቦራቶሪ ፣ ጂኦግራፊ የራሱ ላቦራቶሪ ነበረው ። የእስካውት ሰፈር እራሱ አንድ ሙሉ ት/ቤት ያክላል፣ የእንጨት ስራ ስንሰራ እያንዳንዱ ተማሪ የራሱ ቡሉ ቱልስ ያለው ወርክ እስቴሽን ይሰጠዋል ። የትምህርት ቤቱ ክሊኒክ 3 አልጋዎች ነበሩት ፣ 3 የኳስ ሜዳዎች፣ 2 የባስኬት ቦል፣ ሁለት የቴኒስ ኮርት ያሉት ሲሆን ትልቁ እስፖርት ሶፍት ቦል (ቤዝ ቦል) ነው። ቆጥሬ አልጨርስም !!!!
Re: ሆረስ ነኝ፡ እምባዬ ሳይተናነቀኝ ስለ TMS መስማት አልችልም! ስሞትም የሚቆጨኝ TMSን ማየት ስለማልችል ብቻ ነው !
ጭልፊቱ
አጭበርባሪ ብቻ ሳትሆን ስልብም ነህ መሰለኝ። እንዴ ስለ ልጅነትህ ለልጅ ልጆችህ መተረክ ነው እንጂ የሚገባህ፣ አቶ ኤልያስ ER ላይ መጥተህ እንባዬ መጣብኝ ትላለህ?
ወስላታ

ጭልፊቱ ጋላ Horus
እርጅናው መጫጫን ብቻ አይደለም ወደገሀነሜ ውሰደኝ እያለው ነው። ወንጀለኛ መሆን መጨረሻው ይሄ ነው። ሰለሞን ተካልኝ የጥላቻ ስራው አዙሮ 62 ሳይሞላው ደም አስተፍቶ ቢች ዳር ላይ ዊድ እያስጨሰ ገደለው። ሆርስም ደንግጦ ነው ልጅነቴ ነይ እያለ የሚያለቅሰው ER ላይ።
ኤልያስ ክፍሌ ምን አባህ ያድግህ ታዲያ። የሀገር እዳ፣ የናት ጡት ነካሽ ጋላPP Horus. የአማራ ንፁሀን ደም ገና ይደፋሀል

Aschalew,Belew(lady), etc
This guy used to help us with math and physics.
I heard from a friend in Australia he passed away recently.
https://www.sbs.com.au/language/amharic ... /746902ml2
This guy used to help us with math and physics.
I heard from a friend in Australia he passed away recently.
https://www.sbs.com.au/language/amharic ... /746902ml2
Re: ሆረስ ነኝ፡ እምባዬ ሳይተናነቀኝ ስለ TMS መስማት አልችልም! ስሞትም የሚቆጨኝ TMSን ማየት ስለማልችል ብቻ ነው !
አቶ ስብሃትን ማን ይረሳል (ቀንዶ)! ሪሼ ዲሬክተሩ፣ ጋኘው አባታችን ምክትሉ ፣ ፓየር የፊዚክሱ (አንድ ልጅ ማትሪክ ጥሎ አያውቅም)፣ ቱሬን የጂኦግራፊው፣ እነ ፕላማንዶ ... ፋዘር ቦርጊ !!!!
Re: ሆረስ ነኝ፡ እምባዬ ሳይተናነቀኝ ስለ TMS መስማት አልችልም! ስሞትም የሚቆጨኝ TMSን ማየት ስለማልችል ብቻ ነው !

ጋላ ስልጤ ብርሽ ነጋ እንደ Horus አሁን ደንብራለች። የሰለሞን መሞት ያላስደነበረው ዘረኛ የአማራ እና የኢትዮጵያ ጠላት የለም

Re: ሆረስ ነኝ፡ እምባዬ ሳይተናነቀኝ ስለ TMS መስማት አልችልም! ስሞትም የሚቆጨኝ TMSን ማየት ስለማልችል ብቻ ነው !
በመጀመሪያ እግዚአብሄር ዕድሜ ሰጥቷቸው ለዚህ ዘመን ያደረሳቸው በህይወት ያደረሳቸው ዕድለኞች ናቸው - የዓለም ፀሐይ እይጠገብም። አምላካቸውን ሊያመሰግኑ ይገባል።
በመቀጠል እንደ እኔ በዚያ! ትውልድ አንዳንዶች ተራራውን ያንቀጠቀጠ የሚሉት ይመስለኛል የተደበላለቀ አመለካከት ነው ያለኝ። አባቶቻችን የምዕራባዊያን ትምህርት ሳይቀስሙ በጽኑ መሰረት የፈጠሯትን አገር የዚያ ትውልድ ፍሬ የሆኑት እንደ TMS እና ዊንጌት ምሩቃን ኢትዮጵያን የመሰለች አገር የተገለበጠች መኪና አደረጓት (ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ አይነት)፤ በመቀጠልም ወጥ እየቀመሱ፤ ልብስ እያለበሱ፤ደብተር እየሰጡ፤ የእጃቸውን ሰዐት ፈተው እየሸለሙ ላስተማሯቸውን አፄ ሀይለስላሴ ከተማረ አይደለም ምንም ካልተማረ ገበሬ የማይጠበቅ ብድር ነው የከፈሏቸው። የቀይሽብር ትውልድ አገሪቱን ለማያቋርጥ ሽብር ጥሏት አረፈ -ዛሬ የሰው ማንነት የሚለካው በስነ-ምግባር ሳይሆን ኦሮሞ፤ትግሬ፤ጉራጌ፤አማራ፤ ጌድዎ፤ ወላይታ፤ወዘተ በመሆኑ ነው። የእግር ኳስ ቡድን ይመስላል።
ቀይ ሽብር ንጉሱ በአገር እንጡራ ያፈሩትን ምሁር ምጥጥ ስላደረገው በቀጣዩ የተተካው ትውልድ ያገኜው ነገር ቢኖር የወደቀ የትምህርት ጥራት ነው። ያኔ የተማሩት አሁን ካለው የወረደ ነው። ያ ዕውቀት አልተላለፈም። ተቋርጧል፡ Ethiopia has now mass miseducated generation.
However, we all have deep memory of our childhood school. Thanks to Derg, my high school was established during the Derg era as most rural Awuraja were deprived of school and road.

አላዋቂው ደርግ ስርዓት የለወጠ መስሎት በስሜት እየተነዳ ኃይለ ስላሴ የሚል ቃል ያለበት ነገር ነገር ለመለወጥ ሞክሮ ነበር ። ግና ያ ትውልድ ሞቶ አይሞትም። የተፈሪ መኮንን ት/ቤት ክብርና ስም ላይሸራረፍ ተመልሷል! እኔ ብዙ ተምሬ ብዙ ነገር የሰራሁባት የዚያ ገናና ት/ቤት ወርቃማ አመታት በነበሩበት ዘመን የማውቀው ክስተት ነው። የኢትዮጵያ ተሟጋችነቴ 100% የተቀረጸበት ቦታ ነው TMS! ከተፈሪ መኮንንን ማትሪክ መውደቅ የሚባል ነገር አይታወቅም ነበር! አሁንም እዚያ ማማ ላይ እንዲመለስ እናደርገዋለን! 11ኛ ክፍል ሆነን የት/ሚኒስቴር የሚያዘው የፊዚክስ መጽሃፍ እየቀለለን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኬኔዲ ቤተ መጻፍት የኮሌጅ ፊዚክስ መጻፍ እየተዋስን ፊዚክስ ላቦራተሪ እናመጣ ነበር!
Re: ሆረስ ነኝ፡ እምባዬ ሳይተናነቀኝ ስለ TMS መስማት አልችልም! ስሞትም የሚቆጨኝ TMSን ማየት ስለማልችል ብቻ ነው !
ጭልፊቱ
የተማሩትማ ለሰው ልጅ መብት ይታገላሉ፣ ኮሌጅ ያስተምራሉ፣ ተቋማት ያስተዳድራሉ፣ ከፍ ሲልም ሃገር ይመራሉ። አንተ ግን ተራ የብልፅግና አሽቃባጭ ካድሬ ሆነህ ይኸንን የሚያክል የእሬንጅ መንገድ ተሰራ፤ አምፖል ተገጠመ እያልክ እዚችው ER ላይ ትርመጠመጣለህ።
ለመሆኑ ዓይንህ አላይም ብሎ ሲያሽቸግርህ ነው፣ ታክሲውን እርግፍ አድርገህ የተውከው?
ዝተት!