Page 1 of 1

ጭምብሉ ስገለጥ

Posted: 22 Apr 2025, 15:45
by DefendTheTruth
አስመሳዮች ላይ ሁሉም ተነስቶዋል
ስያስመስሉ ኖሮዋል፣ አሁን ግን ተነቅቶባቸዋል።
አማረ የአገር ዋልታ ነዉ ስለን ቆዮቶ፣
አሁን ፊቱ ላይ የነበርዉን ገልጦዋል ድሪቶ
ከአሁን ቦኃላ ተመልሶ አይገዛንም ከቶ።

ይላላክ ሄዶ በለመደበት፣ እንደነሻቢያ ተጎልጎሎ።
ወያኔን እጠላለሁ ብሎን ስያስመስል ዉሎ
አሁን ላይ ግልጥልጥ አድርጎ፣ ያለእፍረት ቅሎ።

ሰሜናዊዉ ክስረት!


Re: ጭምብሉ ስገለጥ

Posted: 22 Apr 2025, 15:51
by DefendTheTruth
መምህር ታዬ፣ ዘፋኙ ላይ ደርሶዋል ተብሎ ከምናፈሰዉ ሽርብ ራሱን ይጠብቅ፣ ሰዉ በላ መህበረሰብ ጋር ተቀላቅለናል፣ ያሳዝናል!

Re: ጭምብሉ ስገለጥ

Posted: 22 Apr 2025, 15:59
by Abere
ደደብ ሲለካ - DDT ነው ለካ። የደደብነት ጥግ ያለፈ ደደብነት። ደደብ ኦሮሙማ መቀሌ ሂዶ አጄንዳየ ብሎ ያኔ ለምን አስተያየት አልሰጠህም? Your agenda was cleansing Amhara - too obvious.

ወደ ሌሎች ጣትህን ስትቀስር ብዙዎቹ ጣቶችህ የአንተን ጎዶሎነት ያመለክታሉ። ኦነግ Pretoria ከወያኔ ጋር ፍቅር ለማደስ ሲሄድ በአማራ ጀርባ ላይ ሲደራደር ያኔ አንተ የትነበርክ? ግራ እና ቀኝ ማወዳደር አለብህ? በጭፍኑ ኬኛ እያልክ ኦሮሙማ ትክክል ነው በማለትህ ግብዝነት ነው።

For you to have the privilege of criticizing others, you should be better than others. Your Orommuma is not morally the golden carat to gauge others.

Re: ጭምብሉ ስገለጥ

Posted: 22 Apr 2025, 16:56
by Dama
Surprised Abere responds to DDT. S/he sounds out of touch.

Re: ጭምብሉ ስገለጥ

Posted: 22 Apr 2025, 17:15
by DefendTheTruth
Yes, I am out of touch. Thanks God, the sort of currently going on whispers with regard to the sudden death of the singer will not touch me as well.