Page 1 of 1
HORUS: PROUD ALUMNUS OF THE GLORIOUS TMS 1967-1971
Posted: 22 Apr 2025, 15:15
by Horus
አይረሴው ዝነኛው የእልፍ ልሂቃን መፍለቂያ ተፈሪ መኮንን ጥንታዊ ሥሟ ተመልሶላታል ! ይህን ማህበር ላቆማችሁ ትልቅ ምስጋና!
Re: HORUS: PROUD ALUMNUS OF THE GLORIOUS TMS 1967-1971
Posted: 22 Apr 2025, 20:31
by Horus
በዘመናዊ ኢትዮጵያ ታሪክ አንቱ የሚባሉት ግዙፋንን የወለደችው ይቺ እጅግ ታላቅ ትምህርት ቤት !! ይቺ ከኮሌጅ በላይ የትምህርት ጥራት የመገበችን ገናናዋ TMS!!!
Re: HORUS: PROUD ALUMNUS OF THE GLORIOUS TMS 1967-1971
Posted: 22 Apr 2025, 20:47
by Horus
Re: HORUS: PROUD ALUMNUS OF THE GLORIOUS TMS 1967-1971
Posted: 22 Apr 2025, 21:08
by Fiyameta
Damn! You're the same age as my Grandpa!
Re: HORUS: PROUD ALUMNUS OF THE GLORIOUS TMS 1967-1971
Posted: 22 Apr 2025, 21:49
by Union
Re: HORUS: PROUD ALUMNUS OF THE GLORIOUS TMS 1967-1971
Posted: 22 Apr 2025, 22:10
by Affable
Horus ወደዳችሁም ጠላችሁም እዚህ ER forum ላይ ብዙዎችን የልብ በሽታ እንደሚሰጥ ነው እየገባኝ ያለው። የ ኢሳያስን ትልቅ መሪ መሆንን የሚሰብኩ Horus አርጅቶአል ብለው ሲነጫነጩ መስማት ያሳፉራል። የካድሬ ሁሉ ጭንቅላት ፍፁም ማሰብ አቆመ ብሎ መጠየቅ ያስገድዳል። የ ጎረቤት አገር መሪ አለ ረዳት ሽንቤት ገብቶ መፀዳዳት መቻሉን እየተጠራጠርን ባለንበት ወቅት የ Horus እርጅና መነጋገሪያ መሆኑ የሚደንቅ ነው።
Yes, Horus TMS is probably the only public Ethiopian high school that has produced students of high caliber. I am proud of being one of the students.
Re: HORUS: PROUD ALUMNUS OF THE GLORIOUS TMS 1967-1971
Posted: 22 Apr 2025, 22:33
by Horus
Affable wrote: ↑22 Apr 2025, 22:10
Horus ወደዳችሁም ጠላችሁም እዚህ ER forum ላይ ብዙዎችን የልብ በሽታ እንደሚሰጥ ነው እየገባኝ ያለው። የ ኢሳያስን ትልቅ መሪ መሆንን የሚሰብኩ Horus አርጅቶአል ብለው ሲነጫነጩ መስማት ያሳፉራል። የካድሬ ሁሉ ጭንቅላት ፍፁም ማሰብ አቆመ ብሎ መጠየቅ ያስገድዳል። የ ጎረቤት አገር መሪ አለ ረዳት ሽንቤት ገብቶ መፀዳዳት መቻሉን እየተጠራጠርን ባለንበት ወቅት የ Horus እርጅና መነጋገሪያ መሆኑ የሚደንቅ ነው።
Yes, Horus TMS is probably the only public Ethiopian high school that has produced students of high caliber. I am proud of being one of the students.
በትክክል! እነዚህ ሹክሻኮች ሁሉም የእኔ እድሜ ናቸው! የሚለየን እነሱ እድሜ ደብቀው የሚኖሩ ፌክ እንሽላሊቶች ናቸው! እነዚህ እድሜያቸው የመንገር ድፍረት የሌላቸው ፌክ ገለባዎች ናቸው ሙሉ ቀን ስለጦርነት ሲፎክሩ የሚውሉ !!!
በነገራችን ላይ ተፈሪ መኮንን ጥንታዊ ገናና ስሙ ተመልሶለታል!!! የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር አዲስ የፖሊቴክኒክ ሕብጻ ለማሰራት መዋጮው ተጧጡፎዋል!
አላሙዲን ብቻ 10 ሚሊዮን በጥሷል!
ይህን ነገር ጀምሮ እዚህ ያደረሰው ብስራት አክሊሉ ማለት የአክሊሉ ዳዲ ልጅ ነው ። ጄ/ል ክፍሌ ዳዲ አጎቱ ናቸው!