Page 1 of 1

ሰዉ ነቅሎ፣ ዛፍ ተከለ

Posted: 22 Apr 2025, 14:23
by DefendTheTruth
ዋጋ የሌለዉ ከሆነ ለምን አይነቀልም ግን? እኔ መሪ ብሆን፣ መቶ የአበረ አይነቶችን አስነቅዬ አንድ ዛፍ በቦታዉ ላይ አስተክል ነበር፣ አንድ ዛፍ ከመቶ አበረዎች በላይ ጥቅም አለዉ ና።


Re: ሰዉ ነቅሎ፣ ዛፍ ተከለ

Posted: 23 Apr 2025, 05:34
by DefendTheTruth
አለም ይፍረደኝ፣ አሁን መቶዎችን አይደለም በሺዎች የአበረን አይነት ነቅሎ እንዲህ ያለ ከተማን መፍጥር አይመረጥም ብሎ!

አለም ፍረደኝ!