Page 1 of 1

Misraq "የህወሓት ፋኖ" አማራ ብዙ አንገት አለው ትላለች። ፋኖ ግን አማራ አንድ አንገት አለው። በወያኔ እና ኦሮሙማ የሚታረደው አንድ የአማራ አንገት ነው - አማራ በመሆኑብቻ።

Posted: 22 Apr 2025, 14:07
by Abere
Misraq "የህወሓት ፋኖ" አማራ ብዙ አንገት አለው ትላለች። ፋኖ ግን አማራ አንድ አንገት አለው። በወያኔ እና ኦሮሙማ የሚታረደው አንድ የአማራ አንገት ነው - አማራ በመሆኑብቻ። ይህች የወያኔ አፈቀላጤ የበግ ለምድ በመልበስ አማራን በመከፋፈል ጎንደር ( በጌ ምድር) አማራ አይደለም እያለች ነው። ቀደም ብላ ራያ ኮረም አላማጣ ትግሬ ነው እያለች ታቀነቅን ነበር። አሁን ደግሞ ወልቃይት ጠገደ ትግሬ ነው ጎንደር አማራ አይደለም ብላን አረፈች።

Re: Misraq "የህወሓት ፋኖ" አማራ ብዙ አንገት አለው ትላለች። ፋኖ ግን አማራ አንድ አንገት አለው። በወያኔ እና ኦሮሙማ የሚታረደው አንድ የአማራ አንገት ነው - አማራ በመሆኑብቻ።

Posted: 22 Apr 2025, 14:35
by Union
አገው ሸንጎ misraq የጎንደር አማራ ሲቀጠቅጣት እና አገው መሆኗን ስላወቀባት ተደነባብራ ነው "ኡኡኡ ጎንደሬ አማራን ያዙልኝ፣ ጎንደሬ አማራ አማራ አይደለም" እያለች እየጮኸች እና የአማራ ጥላቻዋን እያስታወከች ያለችው።

Re: Misraq "የህወሓት ፋኖ" አማራ ብዙ አንገት አለው ትላለች። ፋኖ ግን አማራ አንድ አንገት አለው። በወያኔ እና ኦሮሙማ የሚታረደው አንድ የአማራ አንገት ነው - አማራ በመሆኑብቻ።

Posted: 22 Apr 2025, 16:02
by Misraq
ደቡቤ አበረ እና ደቡቤ ጥላሁን(Union)

ታች ጋይንትና ላይ ጋይንት ነቁባችሁ እኮ :lol: :lol: ምድረ የግንቦት-7 ጀሌና የባልደራስ ጀሌ አማሮች እንዳልሆናችሁ ይሃው ጎንደሬዎች በግልጽ እየተወያዩ ነው፥፥ ምስኪኑ እስክንድር ጅል ስለሆነ ዞራች ሁ ልት ሸውዱት፥፥ አይይይ

As to Amhara Fano Gojjam, enjoy the below. ትጥቅ በገፍ እየገባ ነው፥፤ ሌባ ጸረ አማራ ደቡቤ ቂጥ ቂጥህን ተብለህ ሃዋሳና ዲቻ ትላካለህ፥፥ እዛ ታገል ትግል አታውቅም እንጂ