.
.
ብርሃኑ ነጋ ባህርድር በ2018 ሲመጣ በተኩስ እሩምታ ያበረሩት ለት ፀቡ ግልፅ ሆነ። ከዛ በፊት ግንቦት 7 በውስጣዊ አሰራሩ ነበር ፀረ አማራ ደባ ይሰራ የነበረው። በዓብይ አህመድ ቁማር የተበላው ግንቦቴ ታድያ እስክንድር ድርጅቶች ውስጥ በገፍ ተሰግስጎ በመግባት ሁለት ስራዎች ላይ ተጠመደ
1 የአማራ ብሔርተኝነትን ማቀዝቀዝ ከተቻለም በዜጋ ፓለቲካ አዙሪት በድጋሚ ሃብቱን መቀራመት
2 ብርሃኑ ነጋን ያስከፋውን የጎጃም ፋኖ መበቀል።
Now, ይህ ሃይል በአፋሕድ ውስጥ ተቃውሞ ገጥሞታል። ጣና የተባለው ሚድያቸውም ተዘግቶ ሰንብቷል። አፋሕድ ውስጡን ከፀረ አማራ ግንቦቴ እና ባልደራሶች ማጥራት ከቻለ ትልቅ እመርታ ነው።