የኤርትራው ክ/ሀገር ዘፋኝ አቦል ሰይድ ትግራይ ዘልቆ በመግባት ስለ ጎንደር ክ/ሀገር መሬት (ወልቃይት ጠገዴ) የቀላመደው የአማራ ፋኖን የሚያስቆጣ ነው። ይኸ ደግሞ ሌላኛው የሻዕብያ ቅንድቡ
Posted: 21 Apr 2025, 16:42
የኤርትራው ክ/ሀገር ዘፋኝ አቦል ሰይድ ትግራይ ዘልቆ በመግባት ስለ ጎንደር ክ/ሀገር መሬት (ወልቃይት ጠገዴ) የቀላመደው የአማራ ፋኖን የሚያስቆጣ ነው። ይኸ ደግሞ ሌላኛው የሻዕብያ ቅንድቡ ነው። 50 ታግሎ 50 አመት ዜሮ
ለዚህ ነው አማራ ፋኖ ከሻዕብያ እና ወያኔ ዕቅፍ እንዳይገባ የምንወተውተው። አማራን በጦርነት የሚያሸንፈው የለም - በላሜ ቦራነት ግን እግር ከወርች አድርገው ያልቡታል። ለሆዳም በሬ ጭድ ዕዘዝለት እንድሉ አማራ ውስጥ ያለ ሆዳምነት ደግሞ ለእንደዚህ አይነት ውርደት ይዳርጋል። ዛሬ ኦሮሙማ አማራ ውስጥ የሚንከላወሰው በሆዳሞች እየተመራ ነው። እንደዚሁም የአቦል ቅንድቡን ወሬ ተቀብሎ የሚያጨበጭብ አማራም ላይጠፋ ይችላል። ማንኛቸውም (ሻዕብያ፤ወያኔ፤ኦነግ-ብልጽግና) የጋራ ጠላታችን የሚሉት አማራን ነው።