Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13622
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 21 Apr 2025, 16:42
የኤርትራው ክ/ሀገር ዘፋኝ አቦል ሰይድ ትግራይ ዘልቆ በመግባት ስለ ጎንደር ክ/ሀገር መሬት (ወልቃይት ጠገዴ) የቀላመደው የአማራ ፋኖን የሚያስቆጣ ነው። ይኸ ደግሞ ሌላኛው የሻዕብያ ቅንድቡ ነው። 50 ታግሎ 50 አመት ዜሮ
ለዚህ ነው አማራ ፋኖ ከሻዕብያ እና ወያኔ ዕቅፍ እንዳይገባ የምንወተውተው። አማራን በጦርነት የሚያሸንፈው የለም - በላሜ ቦራነት ግን እግር ከወርች አድርገው ያልቡታል። ለሆዳም በሬ ጭድ ዕዘዝለት እንድሉ አማራ ውስጥ ያለ ሆዳምነት ደግሞ ለእንደዚህ አይነት ውርደት ይዳርጋል። ዛሬ ኦሮሙማ አማራ ውስጥ የሚንከላወሰው በሆዳሞች እየተመራ ነው። እንደዚሁም የአቦል ቅንድቡን ወሬ ተቀብሎ የሚያጨበጭብ አማራም ላይጠፋ ይችላል። ማንኛቸውም (ሻዕብያ፤ወያኔ፤ኦነግ-ብልጽግና) የጋራ ጠላታችን የሚሉት አማራን ነው።
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13622
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 21 Apr 2025, 21:43
ወያኔ፤ሻዕብያ እና ኦነግን ለማለት ፈልገህ ነው? እነኝህ እኮ አንድ ናቸው በአላማ ይሁን በተግባር። የኢትዮጵያ ጠላት ናቸው። ጠላትህን ለይተህ ማወቅ 70% ትግሉን እንደማሸነፍ ይቆጠራል። አማራ ላሜ ቦራ በመሆን ወዳጅ እና ጥላቱን ባለማወቁ ነው። ዳሩ ግን የእነዚህ ጠላትነት ግልጽ መስመር ከተሰመረ 34 አመታት ተቆጠሩ። አንደኛው ባለማኒፌስቶው የደዴቢቱ ወያኔ አፈር ድሜ ግጧል - በፋኖ ክንድ።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16974
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 21 Apr 2025, 21:47
ፋኑዬ ብረትና ሸክላ እንደማይዋሃዱ አንድነት መፍጠር አይችልም። ትጥቁን ወደ ማረሻ ለውጦ ቤት የሚመለስበት ጊዜ ቅርብ ነው፤ አትልፋ!