Page 1 of 1
እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 21 Apr 2025, 14:39
by Horus
Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 21 Apr 2025, 15:18
by Odie
Horus wrote: ↑21 Apr 2025, 14:39
በቃ!
Donkey cadre!
I would not oppose you if it was from your real head!
Not supporting Fano or what you call Gojam does not justify you perfidy!
Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 21 Apr 2025, 15:28
by Selam/
ጭልፊቱ
ሰኔ 30 ላይ ነው የካድሬነት ክፍያህ የሚቆረጥልህ?
ቀጣፊ ሌባ!
Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 21 Apr 2025, 15:36
by Misraq
የካድሬነት የአበል ክፍያ የሚዘንብልህ ሃምሌ እና ነሃሴ ነው ለካ፥፥ የሆንክ ቂጥ ላሽ አሽከር
Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 21 Apr 2025, 15:37
by Horus
Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 21 Apr 2025, 15:54
by Abere
ሆረስ፤
ከይቅርታ ጋር የለጠፍከው ፎቶ ከነባሩ ኢትዮጵያዊ ስነ-ምግባር ውጭ ነው - እንደ እኔ አመለካከት።
Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 21 Apr 2025, 20:06
by Horus
Abere wrote: ↑21 Apr 2025, 15:54
ሆረስ፤
ከይቅርታ ጋር የለጠፍከው ፎቶ ከነባሩ ኢትዮጵያዊ ስነ-ምግባር ውጭ ነው - እንደ እኔ አመለካከት።
አበረ፣
የትኛው ፎቶ? ደሞ ነባር ስነ ምግባር ምንድን ነው?
Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 22 Apr 2025, 10:46
by Abere
ሆረስ
ወስፌ ሲለግም ቅቤ አይወጋም አይነት የሆንክ ይመስላል። በቪድዮው ላይ የተለጠፈችው ሴትዮ እኮ ትክክል አይደለም። አንዳን ዩቲዩበር hit and click ለማገኘት ሲሉ እንስቶችን በቪድዮው ገጽታ ላይ ይለጥፋሉ - ቪድዮው ታሪኩ ሌላ ነው ግን ሴቶች እንደ ውሲብ ዕቃ ሰዎችን ያማልላሉ በማለት ቪድዮው ተመልካች እንድያገኝ ያደርጋሉ። ይኸ የለጠፍከው የብልጽግና ዩቲዩብ የተጠቀመው ተራ የማማልያ ዘደ ነው። የብልጽግና EBC እና Fana ሰው መመልከት ስለተጸየፈው የሴት አካለ-ቁመና እያዘናበጠ በማሳየት አንዳንድ የዋጄጁ ሰዎች እገረ መንገዳቸውን ያዳምጡኛል ነው።
ይህ ነውር ነው ከልማዳዊ ስነ-ምግባር ያፈነገጠ። ዜና ከሆነ ዜና ነው - ዜና በፓርኖ ከሆነ ያሳፍራል።
Abere wrote: ↑21 Apr 2025, 15:54
ሆረስ፤
ከይቅርታ ጋር የለጠፍከው ፎቶ ከነባሩ ኢትዮጵያዊ ስነ-ምግባር ውጭ ነው - እንደ እኔ አመለካከት።
Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 22 Apr 2025, 12:35
by Horus
አበረ፣
አይምሮ ሳያይ አይን አያይም ይባል የለ! እኔ አንተ ምትላት ሴት አይኔ ውስጥ እንኳ አልገባችም! ደሞም አስቀያሚ ነች! እኔ የለጠፏቸው ሁለት ነባር ሪያሊቲዎች አንዱ ወንዝ ሌላው መንገድ ነው ። ነባር የሚባሉት እነዚህ ናቸው ። ነባር ስነ ምግባር ያንተ ጽንሰ ሃሳብ ሲሆን ስነ ምግባር ሳብጀክቲቭ ሪያልቲ እንጂ ኦብጀክቲቭ ሪያሊቲ አይደለም ። ለማንኛውም የእኔ ናፍቆት አዲስ አበባ በሰኔና ሓምሌ ዝናብ ምን እንደ ምትመስል ፣ የወንዞቿ ሙላት ፣ የፈሰሷ መሻሻል ምን ሊሆን እንደ ሚችል ማየት ነው ። በሆነ ባልሆነ ንትርክ ይሰለቻል! ሰላም ዋል።
Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 22 Apr 2025, 13:10
by Horus
Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 22 Apr 2025, 20:08
by Selam/
አይ ጭልፊቱ
የአዳነች አቤቤን የሚመስል መቀመጫ ሲያይ ዘልሎ ገባበት። ታዲያ የእሷ አስቀያሚነት ድንቁርናና ክፋቷ እንጂ፣ መልኳ አይደለም።
ደግሞ በድዱ የሚያላምጥ ከርከሮ ሽማግሌ፣ “እቤትሽ በሰላም ያግባሽ” ብሎ መመረቅ ነው እንጂ ያለበት እንዴት የማያውቃትን ሴትዮ “አስቀያሚ” ብሎ ይሳደባል።
አስተሳሰቡም ልቡም እንደ ጥላሸት የጠቆረበት ክፉ!
Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 22 Apr 2025, 21:40
by Union
Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 24 Apr 2025, 02:53
by Tiago
Guys ,this video is by 'ልወዝወዘው በእግሬ' not Horus.
https://www.youtube.com/@-theabyssiniatv2388/videos
This one is addicted to watching or following female backside.
https://www.youtube.com/@jwalkingtour
Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 24 Apr 2025, 08:46
by Abere
ኧረ ምኑን ሰጠሽ! ---- ያለው ሰሜ ባላገር ካሴቱ እንድሸጥለት ነው።
Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!
Posted: 24 Apr 2025, 09:17
by Dama
Horus wrote: ↑22 Apr 2025, 12:35
አበረ፣
አይምሮ ሳያይ አይን አያይም ይባል የለ! እኔ አንተ ምትላት ሴት አይኔ ውስጥ እንኳ አልገባችም! ደሞም አስቀያሚ ነች! እኔ የለጠፏቸው ሁለት ነባር ሪያሊቲዎች አንዱ ወንዝ ሌላው መንገድ ነው ። ነባር የሚባሉት እነዚህ ናቸው ። ነባር ስነ ምግባር ያንተ ጽንሰ ሃሳብ ሲሆን ስነ ምግባር ሳብጀክቲቭ ሪያልቲ እንጂ ኦብጀክቲቭ ሪያሊቲ አይደለም ። ለማንኛውም የእኔ ናፍቆት አዲስ አበባ በሰኔና ሓምሌ ዝናብ ምን እንደ ምትመስል ፣ የወንዞቿ ሙላት ፣ የፈሰሷ መሻሻል ምን ሊሆን እንደ ሚችል ማየት ነው ። በሆነ ባልሆነ ንትርክ ይሰለቻል! ሰላም ዋል።
Pointless. You did not make a plausible, persuasive reasoning why rainy season in Addis so hugely impacted your memory of the winter of Ethiopia. What did you do that remarkable defying the rain: soccre, basketball, squirel hunting, etc, activities that are unforgetable during the rainy season in Addis, around the rivers and and valleys?
Look back and try to remember why rainy season in Addis was so special to you, so romantic. Was it flooded streets now worse during your PP reign?
For me, July and August, were the two months I helped my dad on the farm full time, seven days a week.