Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member
Posts: 3512
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!

Post by Odie » 21 Apr 2025, 15:18

Horus wrote:
21 Apr 2025, 14:39
በቃ!
Donkey cadre!
I would not oppose you if it was from your real head!
Not supporting Fano or what you call Gojam does not justify you perfidy!


Selam/
Senior Member
Posts: 14855
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!

Post by Selam/ » 21 Apr 2025, 15:28

ጭልፊቱ
ሰኔ 30 ላይ ነው የካድሬነት ክፍያህ የሚቆረጥልህ?

ቀጣፊ ሌባ!

Misraq
Senior Member
Posts: 14828
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!

Post by Misraq » 21 Apr 2025, 15:36

የካድሬነት የአበል ክፍያ የሚዘንብልህ ሃምሌ እና ነሃሴ ነው ለካ፥፥ የሆንክ ቂጥ ላሽ አሽከር


Abere
Senior Member
Posts: 13540
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!

Post by Abere » 21 Apr 2025, 15:54

ሆረስ፤

ከይቅርታ ጋር የለጠፍከው ፎቶ ከነባሩ ኢትዮጵያዊ ስነ-ምግባር ውጭ ነው - እንደ እኔ አመለካከት።

Horus
Senior Member+
Posts: 35325
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!

Post by Horus » 21 Apr 2025, 20:06

Abere wrote:
21 Apr 2025, 15:54
ሆረስ፤

ከይቅርታ ጋር የለጠፍከው ፎቶ ከነባሩ ኢትዮጵያዊ ስነ-ምግባር ውጭ ነው - እንደ እኔ አመለካከት።
አበረ፣
የትኛው ፎቶ? ደሞ ነባር ስነ ምግባር ምንድን ነው?

Abere
Senior Member
Posts: 13540
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!

Post by Abere » 22 Apr 2025, 10:46

ሆረስ

ወስፌ ሲለግም ቅቤ አይወጋም አይነት የሆንክ ይመስላል። በቪድዮው ላይ የተለጠፈችው ሴትዮ እኮ ትክክል አይደለም። አንዳን ዩቲዩበር hit and click ለማገኘት ሲሉ እንስቶችን በቪድዮው ገጽታ ላይ ይለጥፋሉ - ቪድዮው ታሪኩ ሌላ ነው ግን ሴቶች እንደ ውሲብ ዕቃ ሰዎችን ያማልላሉ በማለት ቪድዮው ተመልካች እንድያገኝ ያደርጋሉ። ይኸ የለጠፍከው የብልጽግና ዩቲዩብ የተጠቀመው ተራ የማማልያ ዘደ ነው። የብልጽግና EBC እና Fana ሰው መመልከት ስለተጸየፈው የሴት አካለ-ቁመና እያዘናበጠ በማሳየት አንዳንድ የዋጄጁ ሰዎች እገረ መንገዳቸውን ያዳምጡኛል ነው። :mrgreen: ይህ ነውር ነው ከልማዳዊ ስነ-ምግባር ያፈነገጠ። ዜና ከሆነ ዜና ነው - ዜና በፓርኖ ከሆነ ያሳፍራል።

Abere wrote:
21 Apr 2025, 15:54
ሆረስ፤

ከይቅርታ ጋር የለጠፍከው ፎቶ ከነባሩ ኢትዮጵያዊ ስነ-ምግባር ውጭ ነው - እንደ እኔ አመለካከት።

Horus
Senior Member+
Posts: 35325
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!

Post by Horus » 22 Apr 2025, 12:35

አበረ፣
አይምሮ ሳያይ አይን አያይም ይባል የለ! እኔ አንተ ምትላት ሴት አይኔ ውስጥ እንኳ አልገባችም! ደሞም አስቀያሚ ነች! እኔ የለጠፏቸው ሁለት ነባር ሪያሊቲዎች አንዱ ወንዝ ሌላው መንገድ ነው ። ነባር የሚባሉት እነዚህ ናቸው ። ነባር ስነ ምግባር ያንተ ጽንሰ ሃሳብ ሲሆን ስነ ምግባር ሳብጀክቲቭ ሪያልቲ እንጂ ኦብጀክቲቭ ሪያሊቲ አይደለም ። ለማንኛውም የእኔ ናፍቆት አዲስ አበባ በሰኔና ሓምሌ ዝናብ ምን እንደ ምትመስል ፣ የወንዞቿ ሙላት ፣ የፈሰሷ መሻሻል ምን ሊሆን እንደ ሚችል ማየት ነው ። በሆነ ባልሆነ ንትርክ ይሰለቻል! ሰላም ዋል።


Selam/
Senior Member
Posts: 14855
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!

Post by Selam/ » 22 Apr 2025, 20:08

አይ ጭልፊቱ
የአዳነች አቤቤን የሚመስል መቀመጫ ሲያይ ዘልሎ ገባበት። ታዲያ የእሷ አስቀያሚነት ድንቁርናና ክፋቷ እንጂ፣ መልኳ አይደለም።

ደግሞ በድዱ የሚያላምጥ ከርከሮ ሽማግሌ፣ “እቤትሽ በሰላም ያግባሽ” ብሎ መመረቅ ነው እንጂ ያለበት እንዴት የማያውቃትን ሴትዮ “አስቀያሚ” ብሎ ይሳደባል።

አስተሳሰቡም ልቡም እንደ ጥላሸት የጠቆረበት ክፉ!

Union
Senior Member
Posts: 11178
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!

Post by Union » 22 Apr 2025, 21:40

አይይይይይ :lol:

እንደዚህ ሽማግሌ ሰውዬ Horus የሚባል በህዝብ መሰደብ የማይሰለቸው የለም እኮ :lol: :lol: :lol:

ወይ ጉድ :lol:

Tiago
Member
Posts: 2592
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!

Post by Tiago » 24 Apr 2025, 02:53

Guys ,this video is by 'ልወዝወዘው በእግሬ' not Horus.

https://www.youtube.com/@-theabyssiniatv2388/videos

This one is addicted to watching or following female backside.
https://www.youtube.com/@jwalkingtour

Abere
Senior Member
Posts: 13540
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!

Post by Abere » 24 Apr 2025, 08:46

:lol: :lol:

ኧረ ምኑን ሰጠሽ! ---- ያለው ሰሜ ባላገር ካሴቱ እንድሸጥለት ነው።

Dama
Member
Posts: 3983
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: እኔን የናፈቀኝ ሰኔና ሓምሌ ነው!

Post by Dama » 24 Apr 2025, 09:17

Horus wrote:
22 Apr 2025, 12:35
አበረ፣
አይምሮ ሳያይ አይን አያይም ይባል የለ! እኔ አንተ ምትላት ሴት አይኔ ውስጥ እንኳ አልገባችም! ደሞም አስቀያሚ ነች! እኔ የለጠፏቸው ሁለት ነባር ሪያሊቲዎች አንዱ ወንዝ ሌላው መንገድ ነው ። ነባር የሚባሉት እነዚህ ናቸው ። ነባር ስነ ምግባር ያንተ ጽንሰ ሃሳብ ሲሆን ስነ ምግባር ሳብጀክቲቭ ሪያልቲ እንጂ ኦብጀክቲቭ ሪያሊቲ አይደለም ። ለማንኛውም የእኔ ናፍቆት አዲስ አበባ በሰኔና ሓምሌ ዝናብ ምን እንደ ምትመስል ፣ የወንዞቿ ሙላት ፣ የፈሰሷ መሻሻል ምን ሊሆን እንደ ሚችል ማየት ነው ። በሆነ ባልሆነ ንትርክ ይሰለቻል! ሰላም ዋል።
Pointless. You did not make a plausible, persuasive reasoning why rainy season in Addis so hugely impacted your memory of the winter of Ethiopia. What did you do that remarkable defying the rain: soccre, basketball, squirel hunting, etc, activities that are unforgetable during the rainy season in Addis, around the rivers and and valleys?
Look back and try to remember why rainy season in Addis was so special to you, so romantic. Was it flooded streets now worse during your PP reign?
For me, July and August, were the two months I helped my dad on the farm full time, seven days a week.

Post Reply