Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13540
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ጌታችን ክርስቶስ ህጽበተ እግር ለሓዋርያቶች አድርጎ እንደተሰናበታቸው፤ የሮማው ፓፕ እንድሁ በትንሳዔው ማዕምኑን ተሰናብቶ ሀዋርያዊ ግዳጁን ፈጽሞ ወደ ማይምተው ሕያው ክርስቶስ ሄደ።

Post by Abere » 21 Apr 2025, 09:42

ጌታችን ክርስቶስ ህጽበተ እግር ለሓዋርያቶች አድርጎ እንደተሰናበታቸው፤ የሮማው ፓፕ እንድሁ በትንሳዔው ማዕምኑን ተሰናብቶ ሀዋርያዊ ግዳጁን ፈጽሞ ወደ ማይምተው ሕያው ክርስቶስ ሄደ። ክርስቲያኖች አምላካችን ሞትን የገደለ ህያው ስለሆነ ዕድለኞችነን - ደስ ይበላችሁ።
ይህ ፓፕ ዕረፍት በዚህ ቀን የመገጣጠሙ ሁኔታ በ 5 ሚልዮን አመት እንኳን አንድ ጊዜ የሚሆን አይመስልም። ሌላ ይህ የሮማው ፖፕ ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጥንታዊነት ፤ እውነተኛነት፤ በየትኛውም እምነት የማይገኙ ቅዱሳን መጻህፍት ክፍላት በመያዟ የተናገሩት ለየት ያደርጋቸዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ትክክለኛ ምሰረተ ክርስቶስ እምነት ላያ መሆኗን ለአለም በማስረዳታቸው ምስጉን ናቸው።

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤
አሰሮ ለሰይጣን፤
አግዐዞ ለአዳም፤
ሠላም እምይዕዜሰ፤
ኮነ፤ ፍስሐ ወሠላም፡

Meleket
Member
Posts: 4250
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ጌታችን ክርስቶስ ህጽበተ እግር ለሓዋርያቶች አድርጎ እንደተሰናበታቸው፤ የሮማው ፓፕ እንድሁ በትንሳዔው ማዕምኑን ተሰናብቶ ሀዋርያዊ ግዳጁን ፈጽሞ ወደ ማይምተው ሕያው ክርስቶስ ሄደ።

Post by Meleket » 21 Apr 2025, 10:31

ክርስትና እንዲህ እንዲህ ፍቅር ፍቅር ሲሸት ደስ ይላል! የጥላቻ መምህራን “ክርስትያን ነን” ሲሉ ደግሞ ያሳዝናል።

ወንድም ኣበረን ለማመስገን ያህል ነው!

Abere wrote:
21 Apr 2025, 09:42

Post by Abere » 21 Apr 2025, 11:17

ወንድም መለከት፤

በቅድምያ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሰህ!!!

ክርስትና ዘለዓለማዊ አገራችን፤ ሃብታችን፤ ሟት እና ዓለም የማይሽሯት አምባችን ስለሆነች በምንም ይሁን በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን እስከ ህይወት የምንቆምላት መሆን ግደታችን ነው። ክርስትና የሚጠይቀው አንድ ነገር ወይም መስዋዕትነት ብቻ ነው - እርሱም ፍቅር ይባላል። እንደ ተራው የዓለም ጉዳይ ስፍር ቁጥር ያጣ ግደታዎች አይደለም።

ለምሳሌ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ እንደ ተስቶ ያሳየው ነገር ቢኖር ለመበቀል ወደ ቀያፉ ቤት አይደለም "ይኸው ተነሳሁ" ብሎ ግን ቤት ዘግተው እኛስ እንያዝ ይሆን በማለት ሲጨነቁ ወደ ነበሩት ሀዋርያቶቹ ዘንድ ነው" ሰላም ለእናንተ ይሁን" በማለት የመቃብሩ በር ሳይከፈት እንደ ተነሳ ሁሉ የተሰበሰቡበት ቤት በር ሳይከፈት የገባው። ክርስትና ፍቅር ነው። ክርስትና የሰውን ልብ የሚሸንፈው በጦርነት ወግቶ ወይም በወረራ አይደለም - ብቸኛው መሳሪያው ፍቅር ነው። የፍቅር ጠላቶች ደግሞ ስግብግብነት፤ ዘረኝነት፤ ሴሰኝነት፤ እርካሽ ዝና ፤እርካሽ ስልጣን ወዘተ የዚህ ከንቱ ከቀሪ አለማ ጣጣዎች።
Meleket wrote:
21 Apr 2025, 10:31

Post by Meleket » 21 Apr 2025, 11:32

ኣሜን ወንድም ኣበረ። አንተንም እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰህ!

መልእክትህ እውነተኛዉን የክርስትና ትምህርት በሚገባ የሚያንጸባርቅ ሆኖ ስላገኘነው፡ ኣሁንም ኣሁንም ኣሁንም ጨማምሮ መንፈሳዊ እዉቀቱን እግዚኣብሔር ባንተ ላይ ያኑር።። የምታውቀውን ያልተበረዘውን ፍቅር ፍቅር የሚያውደውን የክርስትና ትምህርት ለማጋራትም ኣምላክ እድሉን ችሎታውንና መሻቱን ባንተ ላይ ያኑር፡ ምክንያቱም ብዙዎችን ከሲኦል ደጅ ልትታደግ ትችላለህና!

ኣንተንም ሃገርህንም ህዝብህንም መድኃኒዓለም ኣብዝቶ ይባርክ!

Abere wrote:
21 Apr 2025, 11:17

Post Reply