ታዋቂዉ ኤርትራዊ ‘ኣንቂ’፡ ዓወል ስዒድ “ሑመራ ወልቃይት ጠለምት” የትግራይ ኣካሎች መሆናቸዉን ጠቆመ!
Posted: 21 Apr 2025, 05:17
ዓድዋ፣
ክትመጸኩም ዲያ ክትከድዋ!
ዓዲግራት፣
ከድኩማ’ዶ መጸት!
እንደጠረጠርነው ዓወል ስዒድ የተባለው “ኣንቂ” ወደ ትግራይ ኣቅንቸ፡ ብርሃነ የተባለ ትግራዋይ የሕወሓት ‘ታጋይ’ ጋር ተገናኝቻለው ሲል፡ እኛ በፋሲካ በኣል ኣማካኝነት “በጨለማ ያለ ህዝብ ብርሃን ኣዬ” የሚል የቅዱስ መጸሓፍ ቃል እየተነበበልን ነበር። ለማንኛውም ይህ ኣጥንት ቖጣሪ የነበረ ኣንቂ፡ በለቀቀው መልእኽት በ50፡23 ኛ ደቂቃ ላይ ሑመራን ወልቃይትን ጸለምትን “ክልል ትግራይ” ማለትም “Tigray region” ብሎ በቀይ ቀለም የተጣፈበት ካርታ በማሳዬት፡ እዉቅናዉን ለትግራይ ለመስጠትና ለመሸለም ሲውተረተር ኣይተነዋል። እነ ስታሊንን ሃይለንና ሌሎች የትግራይ ህዝብ ኣንቂዎችን ለማማለል መሆኑ ነው! “ኣዬ ቦተሊካ፡ የብረዚደንታችን ኣያት ያረፉባት ጐንደር ምን ትል ይሆን” ብለን አንሳለቅም።
ለመሆኑ በፖለቲካዊ መፍትሔ ኣማካኝነት መፈታት የሚገባው የነሑመራ ወልቃይትና ጠለምትን መሬት ለትግራይ ክልል መስጠቱ ለምን ዓላማ ነው? ኣማሮችንና ፋኖን ባጠቃላይ ኣያሳዝንምን? ኣንለዉም፡ ምክንያቱም እኛን ይበልጥ የሚያሳስበን የኤርትራና የኢትዮጵያ ድንበር በቅጡ ፊዚካል ዲማርኬሽን እንዲከናወንበት መወትወት እንጂ በጐረቤት ሃገር ለመቀላወጥ ዘው ብሎ መግባት ወይም በጐረቤት ሃገር ጉዳይ ዘው ብሎ መግባት ኣይደለምና!
በነገራችን ላይ ይህ ብርሃነ የተባለ “ቦለቲከኛ” ትግራይ ካፈራቻቸው አራቱ ብርቱ ቦተሊከኞች ኣንዱ ሆኖ ማለትም፡ የዓረነው ገብሩ አስራት፡ የደምህቱ ሞላ አስገዶምና መድሚዳይ ጋር የሚመደብ፡ ብርቱ “ቦለቲከኛ” መሆኑ ይታወቃል።
ወዲ ሓወቦና መቼም ለዚህ የትግሬ ቦለቲከኛ የመጀመርያው ጥያቄ፡ “ኤርትራና ኢትዮጵያ ድንበራቸውን እንዳያካልሉ፡ ጠቅላዪ ኣብይ የመከላከያ ሰራዊት ከባድ መሳሪያዎች ከደንበር ኣካባቢ እንዲርቅ ሲወስኑ፡ ሕወሓት እንቅፋት በመፍጠር፡ ሰሜን ዕዝንም በማጥቃት፡ ኣላስፈላጊ ጦርነት ዳግም እንዲከሰት ምክንያት ሆኗል?” ስለሚለው ኣባባል እይታህን ኣጋራን። “እነ ዋሾው ስዩም መስፍንና ኣባይ ጸሓዬ ድባቅ ሲመቱ የት ነበርክ?” ወዘተ የሚል ጥያቄዎች ይጠይቀዋል ብለን እንጠረጥራለን እኛ የነጎሚዳና የነ ኣባ ጥመሩ ኤርትራዉያን!።
ረሓብ ካለባችሁ ደግሞ ለናንተም ላማሮችም ለኦሮሞዎችም ለጦቢያዉያን ባጠቃላይ፡ በራችን ክፍት መሆኑን የሰፊዉ የኤርትራ ህዝብ መልእኽት ይድረስህ ብሎት ይሆናል ብለን እንጠረጥራለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
በኤርትራ የነጻነት ቀን አንድም ታዳሚ ሆኖ በኣካል ይገኝ ይሆናል ተብሎ የሚጠረጠረ “ብርሃነ”፡ የኤርትራን ህዝብ ይቅርታ ጠይቆ፡ የሄግን ብያኔን እንደሚያከብርም በይፋ ገልጦ፡ በኤርትራዉያን የሰማእታት ሓውልት ስር የኅሊና ጸሎት እንዲያደርግና እቅፍ ኣበባም እንዲያስቀምጥ ከወዲሁ እናሳስበዋለን፡ እኛ ባገርና በህዝብ ቀልድ የለም የምንለው፡ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።