Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Tog Wajale E.R.
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 31 Oct 2019, 15:07
Post
by Tog Wajale E.R. » 21 Apr 2025, 06:09
☆ People Like You Idiots Subhuman Creatures ☆!!
☆ That Creates Problems In Filthy Mama Ethiopia☆!!
☆ለኽባጥ፥ቖማል"ኣካለ'ጉዛይ' ዓጋመ" ኺድ፥ጥፋእ፥ሙሽሙሽ☆!!
☆ምሣኻ'ትኩም፥ከመይ፥ኢሉ፥እዩ፥ሠላም፥ዝርከብ☆!!
☆ ወልቓይትን፥ሑመራን፥ብታሪኽ፥ናይ፥ጎንደር፥ክልል፥እዩ ☆!!
☆ጉማማ፥ሙሽሙሽ፥ቖማል/ዓጋመ፥መንዩ፥ኽሰም'ዓካ☆!!
* ምሣኻትኩም፥"ኣካለ'ጉዘቶት/ዓጋመ፥ጨሪሱ፥ድቓስ፥የልቦን*!!
-
Meleket
- Member
- Posts: 4258
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 21 Apr 2025, 10:47
እንግዲህ ሑመራ ወልቃይት ጠገዴ የጎንደር ይሁን የትግራይ፡ የኢትዮጵያ መሆኑን ነው የምናዉቀው። ገለልተኛ ከመሆን ይልቅ፡ ካርታ ላይ ለኣንዱ ወገን ሸልመህ በማዳላት ቦለቲካዊ ምንዝርና ሲፈጸም በማጤናችን፡ ይህንን ተጠዪፈን ነው።
ህዝቡ ጤና ያላቸው “ቦለቲከኞች” ሲፈጠሩለት፡ ሰካራም ቦለቲከኖች የፈጠሩትን መሬት ላይ ያለውን ውዝግብ፡ በሰላምና በፍቅር ሊፈታዉ ይችላል፡ የሚል ነው ኣቋማችን! እርስ በእርስ ለዘመናት የተዋለደን ህዝብ፡ በግድ እዚህ ክልል ውስጥ ግባ ብሎ ማዋከብ ስህተት ይመስለናል። በፍቅርና በሰላም ደግሞ መፍትሄ የማይመጣበት አንዳችም ምክንያት ዬለም። እስቲ ራሱ የሰላሙ ኣለቃ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳችሁ!
ከዚህ በተረፈ ወጠጤው Tog Wajale E.R. “ጽምዶ” እዬተባለ ነው። “ጽምዶ” ከማን ጋር? እንዴት? ለምን? የሚለ ጥያቄ ጠይቅ። ዓወል ስዒድ “ጽምዶ” ምስ ብርሃነ ዋጣ እያለ ነው። ብህይወቶምን ህይወት ብጾቶምን ብዙሕ ዋጋ ዝከፈሉ እኒ “ኣስፋዉ ኣብርሃን ኮ/ል ደመቐ ዘውዱን” ወዘተን እንታይ ይብሉ? ድምጺ ወልቀቶት ኪስማእ ኣለዎ። የወልቃይቴዎችን ድምጽም መስማት ተገቢ ነው!
ንሕና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ብቦለቲካዊ ጸገም ወልቃይት ጸገደን ጸለምትን ብመገዲ ሰላማዊ ቦለቲካዊ ፍታህ፡ ኪፍታህ ንመርጽ፡ መክንያቱ ሎሚ ቕልጽሙ ዝሓበጠ ዝመስሎ፡ ጽባሕ ኪነፍስ፤ ሎሚ ቅልጽም ዘይብሉ ዚመስል ድማ ጽባሕ ቕልጽሙ ዝሓበጥ ኪመስሎን ኬዕገርግርን ስለዚኽእል፡ ንብል በቲ ልሙድን ልሉዪን ኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን።
Tog Wajale E.R. wrote: ↑21 Apr 2025, 06:09
☆ People Like You Idiots Subhuman Creatures ☆!!
☆ That Creates Problems In Filthy Mama Ethiopia☆!!
☆ለኽባጥ፥ቖማል"ኣካለ'ጉዛይ' ዓጋመ" ኺድ፥ጥፋእ፥ሙሽሙሽ☆!!
☆ም
ሣኻ'ትኩም፥ከመይ፥ኢሉ፥እዩ፥
ሠላም፥ዝርከብ☆!!
☆ ወልቓይትን፥ሑመራን፥ብታሪኽ፥ናይ፥ጎንደር፥ክልል፥እዩ ☆!!
☆ጉማማ፥ሙሽሙሽ፥ቖማል/ዓጋመ፥መንዩ፥ኽሰም'ዓካ☆!!
* ም
ሣኻትኩም፥"ኣካለ'ጉዘቶት/ዓጋመ፥ጨሪሱ፥ድቓስ፥የልቦን*!!
-
Dama
- Member
- Posts: 3984
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 21 Apr 2025, 12:33
Tog Wajale E.R. wrote: ↑21 Apr 2025, 06:09
☆ People Like You Idiots Subhuman Creatures ☆!!
☆ That Creates Problems In Filthy Mama Ethiopia☆!!
☆ለኽባጥ፥ቖማል"ኣካለ'ጉዛይ' ዓጋመ" ኺድ፥ጥፋእ፥ሙሽሙሽ☆!!
☆ምሣኻ'ትኩም፥ከመይ፥ኢሉ፥እዩ፥ሠላም፥ዝርከብ☆!!
☆ ወልቓይትን፥ሑመራን፥ብታሪኽ፥ናይ፥ጎንደር፥ክልል፥እዩ ☆!!
☆ጉማማ፥ሙሽሙሽ፥ቖማል/ዓጋመ፥መንዩ፥ኽሰም'ዓካ☆!!
* ምሣኻትኩም፥"ኣካለ'ጉዘቶት/ዓጋመ፥ጨሪሱ፥ድቓስ፥የልቦን*!!
We don't want them; yet they are here in Ethiopia, from Tigrey and Amara to Central Ethiopia. The Undesirables. Starving refugees. Ungrateful leeches.
-
Meleket
- Member
- Posts: 4258
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 22 Apr 2025, 11:12
ይህ ትግራይ ካፈራቻቸው 4 ጎምቱ ቦለቲከኞች አንዱ እንደሆነ የሚገለጸው፡ ብርሃነ የተባለ የቦለቲካ ኣዝማሪ፡ “ኣንቀጽ 39ን ተጠቅመን፡ የራሳችንን እድል እራሳችን እንወስናለን፡ ቢያንስ ቢያንስ ከዓዲ ግራት ጀምረን፡ ከኤርትራ ጋር ተቀላቅለን፡ “ዓባይ ትግራይ” የሚለው ትልማችን ባይሳካም “ዓባይ ኤርትራ” እንድትመሰርቱ፡ እንጠይቃለን” ብሎ እንዳያስቀን እዬሰጋን ነው!
የኢትዮጵያ መንግስት፡ ዓለም ያወቀውን የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው፡ ያለ መግቢያ ፈቃድ ዘው ብለው ወደ ሃገሩ የሚገቡ ማንኛቸውንም ዜጎች፡ በተለይ ደግሞ ህጋዊ መንግስትን ለመገርሰስ ኣስበው ከ “ሽብርተኞች” ጋር ሲዶልቱ የተገኙ ሰዎችን፡ በኢንተርፖል ሊያሳድንና ሊያሳድድ ስለሚችል፡ የኛውን ኣጥንት ቆጣሪ ኣንቂ፡ ጥንቃቄ ቢያደርግ እንመክረዋለን። ከኣንዳርጋቸው ጥጌ ቢማር መልካም ነው ብለን አንሳልቅበትም፡ ምክያቱም ዛላምበሳ ድረስ ዘው ብሎ ገብቶ የጦቢያን መንግስት በማማት፡ ሰሜን እዝን በገፍ ከገደሉ ኣካላት ጋር ሲዶልት፡ የሚያሳይ ምስሉን ራሱ የኛው ኣጥንት ቆጣሪ ኣንቂና፡ ኤርትራዉያን ኣባቶችን ዘላፊ “ወዲ ሓወቦና” ያላንዳች ይሉኝታ ዘርግቷልና!
-
Meleket
- Member
- Posts: 4258
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 23 Apr 2025, 08:35
ዓለም ያወቀውና ጠሃይ ዬሞቀውን፡ በሽብርተኞች የተደረገውን የ9/11 ኣስነዋሪ ድርጊት፡ የኛዉ ኣጥንት ቆጣሪ ኣንቂ፡ በታጋዮች ወይም ተቓለስቲ የተደረገ የጀግንነት ስራ እንደሆነ ኣፉን ሞልቶ ሲናገር ተሰምቷል።
አሁን ደግሞ ከማእከላዊ መንግስት የመግቢያ ፈቃድ ባላገኘባት ሃገር ውስጥ፡ ዘዉ ብሎ በመግባት፡ መንግስት ለመገልበጥ ከዚህ በፊት ሽብርተኛ ተብሎ ከተፈረጀ ኣካል ጋር ሲዶልት የሚያሳይ ፍንጭ ዘርግቷል።
ታዲያ ይህ ኣጥንት ቆጣሪ ኣንቂ፡ ጥንቃቄ ካላደረገ፡ ‘በኢንተርፖል’ በኩል እንደ ዓለምዓቀፋዊ ወንጀለኛ ተቆጥሮ፡ ችግር ሳይደርስበት ኣይቀርምና፡ ካሁኑ ጠንቀቅ ካላለ፡ ጉድ ይሆናል። ያኔ ተራ ካድሪቷ ማለት ‘የፎቶሾፗ ንግሥት’ ሊያድኑት ኣይችሉም፡ ኮለኔል ታሪኹም እንዲሁ ምንም ሊፈይዱለት ኣይችሉም! ብለን ኣንሳለቅበትም።
Meleket wrote: ↑22 Apr 2025, 11:12
ይህ ትግራይ ካፈራቻቸው 4 ጎምቱ ቦለቲከኞች አንዱ እንደሆነ የሚገለጸው፡ ብርሃነ የተባለ የቦለቲካ ኣዝማሪ፡ “ኣንቀጽ 39ን ተጠቅመን፡ የራሳችንን እድል እራሳችን እንወስናለን፡ ቢያንስ ቢያንስ ከዓዲ ግራት ጀምረን፡ ከኤርትራ ጋር ተቀላቅለን፡ “ዓባይ ትግራይ” የሚለው ትልማችን ባይሳካም “ዓባይ ኤርትራ” እንድትመሰርቱ፡ እንጠይቃለን” ብሎ እንዳያስቀን እዬሰጋን ነው!
የኢትዮጵያ መንግስት፡ ዓለም ያወቀውን የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው፡ ያለ መግቢያ ፈቃድ ዘው ብለው ወደ ሃገሩ የሚገቡ ማንኛቸውንም ዜጎች፡ በተለይ ደግሞ ህጋዊ መንግስትን ለመገርሰስ ኣስበው ከ “ሽብርተኞች” ጋር ሲዶልቱ የተገኙ ሰዎችን፡ በኢንተርፖል ሊያሳድንና ሊያሳድድ ስለሚችል፡ የኛውን ኣጥንት ቆጣሪ ኣንቂ፡ ጥንቃቄ ቢያደርግ እንመክረዋለን። ከኣንዳርጋቸው ጥጌ ቢማር መልካም ነው ብለን አንሳልቅበትም፡ ምክያቱም ዛላምበሳ ድረስ ዘው ብሎ ገብቶ የጦቢያን መንግስት በማማት፡ ሰሜን እዝን በገፍ ከገደሉ ኣካላት ጋር ሲዶልት፡ የሚያሳይ ምስሉን ራሱ የኛው ኣጥንት ቆጣሪ ኣንቂና፡ ኤርትራዉያን ኣባቶችን ዘላፊ “ወዲ ሓወቦና” ያላንዳች ይሉኝታ ዘርግቷልና!
-
Meleket
- Member
- Posts: 4258
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » Today, 11:21
የኛው ጅላንፎ 'ኣጥንት ቆጣሪ'ና ቀደምት ኣባቶችን ወራፊ ‘ማኅበረሰባዊ ኣንቂ’፡ “የቆጡን ሊያወርድ ሲሞክር የብብቱን እያንጠባጠበ እዬጣለ ነው!” እዬተባለ ነው! 