በቅድምያ ለአማራ ህዝብ መድኅን የአማራ ፋኖ ኃይል እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ - በመቀጠል ለመላው ክርስቲያን መልካም ፋሲካ!
የአማራ ህዝብን ከህይወታችሁ በላይ አብልጣችሁ በመወደድ ግፈኛውን የኦሮሙማ መንጋ በዱር በገደል በማሳደድ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት የደረጋችሁት የሰማእትንተ ተጋድሎ በታሪክ ሲዘከር የሚኖር ነው። ህይወቱን ሰጥቶ የሌሎቹን ህይወት መታደግ የእውነተኛ ፍቅር መገለጫ ነው - ይህን የሚያደርግም የጀግና ጀግና ነው። ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሞትን በሞቱ ድል ነስቶ በሞት ጥላ ስር ለሚኖር የሰው ልጅ ሁሉ የህይወት ብርሃን እንዳበራ፤ ያለምንም ጥርጥር ጀግናው የአማራ ፋኖ የድል ችቦ እንደሚያቀጣጥል እውነት ነው። የኦሮሙማውን በ 2ቀን አማራን አጸዳለሁ ዘመቻ በማክሸፍ ከ2 አመታት በላይ በእራሱ ጦርነት በእራሱ መሳሪያ አረንቋ አስገብታችሁታል። በወያኔ ላይ የተቀዳጃችሁት ድል በኦሮሙማ ላይ ይደገማል!
መልካም ፋሲካ!
Re: በቅድምያ ለአማራ ህዝብ መድኅን የአማራ ፋኖ ኃይል እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ - በመቀጠል ለመላው ክርስቲያን መልካም ፋሲካ!
Abere wrote: ↑20 Apr 2025, 17:18በቅድምያ ለአማራ ህዝብ መድኅን የአማራ ፋኖ ኃይል እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ - በመቀጠል ለመላው ክርስቲያን መልካም ፋሲካ!

አሜን!!!
መልካም ፋሲካ።
የአማራ ህዝብ ትግልን ለመደገፍ ኢትዮጵያዊ ብቻ ሳይሆን ሰው መሆንን ብቻ ነው የሚጠይቀው። ለመላው የአማራ ፋኖ ደጋፊ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን አደረሳቹ።
እንኳን ለዚህ የድል ግዜ አደረሳቹ። እንኳን የጠላት ሴጣን oromuma tplf- አገው.ሸንጎ ሽንፈት እና መኮማሰስን ለማየት በቃቹ።
ገና ነው ድሉ።