Page 1 of 1

ጉሮ ወሸባ ፋኑዬ ትጥቅ ፈትቶ ቤቱ ሲገባ!

Posted: 20 Apr 2025, 14:41
by Axumezana
ፋኑዬ ሲናፍቅ ወንበር አራት ኪሎ
ንፋሱ ነፈሰ የሰላም ዝናብ አዝሎ
ኢትዮጵያ ስትወጣ የከፉታ ተራራ
ፋኑዬ ትጥቅ ፈትቶ ገባ በየተራ
አገር ስላም ሆነ ደስታ ብልፅግና
አሰብ ይገባናል አዶሊስም ኬኛ


[/quote]

Re: ጉሮ ወሸባ ፋኑዬ ትጥቅ ፈትቶ ቤቱ ሲገባ!

Posted: 20 Apr 2025, 16:02
by DefendTheTruth
አልቅሶ አስለቅሶ፣ አገር አስዘርፎ
ምንም ይዞ አልገባም፣ በስራዉ አትርፎ፣
እንዲሁ በከንቱ ባዶ እጅ ተመለሰ ተወራንጭፎ
በታሪክ እንደዚህ አይነት ፍጡር ተልከፍክፎ፣
በድሮን ታጨደ፣ በኮማንዶ፣ ተርበድብዶ፣ ተሰልፎ
ዘመቻ አንድነት ብሎም ትንሽ እንደ ልማዱ ፎልሎ፣ ፎልሎ
በዳገት በቁልቁለት፣ ከሁሉም ተመንጥሮ፣ ጉድ ሆኖዋል የፋኖ ዉሎ።