Page 1 of 1
The Perennial Question of the Generation of Ethiopians
Posted: 20 Apr 2025, 12:07
by DefendTheTruth
Access to the sea: why are we Ethiopians denied the right everybody else in the world has? Why on earth?
Re: The Perennial Question of the Generation of Ethiopians
Posted: 20 Apr 2025, 12:16
by DefendTheTruth
"ቀይ ባሕር ና አባይ ኢትዮጵያን የምበይኑ፣ ከኢትዮጵያ የተቆራኙ፣ ለኢትዮጵያ ጥፋት ና ልማት መሰረት ናቸዉ"፣ ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ፣
Re: The Perennial Question of the Generation of Ethiopians
Posted: 20 Apr 2025, 12:25
by DefendTheTruth
የኢትዮጵያ ሕዝብ እስከ መቼ ነዉ፣ ከዉጪ ንግድ ያምያገኘዉን ገቢዉን ከግማሽ በላይ ለወደብ ክራይ እየከፈለ የምኖረዉ? ይህ ጥያቄ በቅርብ መመለስ ይገበዋል፤ አብይ ታጋሽ ልሆን ይችላል፣ ከአብይ ቦኋላ የምመጣ መሪ ግን እንደ አብይ ታጋሽ ላይሆን ይችላል። ጥያቄዉ በጣም አንገብጋቢ ና ዘመን ተሻጋሪ ጥያቄ ስለሆነ ማለት ነዉ።
Re: The Perennial Question of the Generation of Ethiopians
Posted: 20 Apr 2025, 12:32
by DefendTheTruth
ማርሽ ቀያሪዉ ንግግር፣
ከዚህ ንግግር ቦኋላ ነገሮች በግልፅ ወደ አንድ አቅጣጫ ተቀይሮዋል፣ ተለዉጦዋል።
ኢትዮጵያም በግልፅ የባሕር በር በለቤትነትን ጥያቄ አንግባ ተነስታለች፣ የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነዉ። ኢትዮጵያን ከዉሃ አካል ቆርጠሀ ማኖር አትችልም!