Page 1 of 1
ወይ እንግልዝኛ፣ ጉድ አረግሽኝ!
Posted: 20 Apr 2025, 04:48
by DefendTheTruth
ወይ እንግልዝኛ፣ ጉድ አረግሽኝ፣ ምን በድዬሽ እንድህ ያጋለጥሽኝ
አማርኛ እችላለሁ ብዬ ብራሴ ተማምኜ፣ ወደ ስብሰባም ሄጂe
አፍሬ ተመለስኩኝ፣ አፌን ሸፍኜ በእፍረት በእጂe
አጋለጥሽኝ፣ አሰፈርሽኝ፣ ምነዉ እንግልዝኛ፣ አንድህ ጨከንሽብኝ፡
ምን በድዬሽ፣ ሳትራርልኝ፣ ትንሽ ሳትዝኝልኝ፣ በአደባባይ ላይ አጋለጥሽኝ
Re: ወይ እንግልዝኛ፣ ጉድ አረግሽኝ!
Posted: 20 Apr 2025, 08:17
by Thomas H
Re: ወይ እንግልዝኛ፣ ጉድ አረግሽኝ!
Posted: 20 Apr 2025, 08:39
by DefendTheTruth
Domas,
የብዙ በለስልጣነትን እንግልዝኛ ርኮርድ አድርገህ ያስቀመጥክ ትመስላለህ፣ እስከ በያዘዉ እጅህ የደፂንም ቅንጭብ አድርገህ አሰመን።
Re: ወይ እንግልዝኛ፣ ጉድ አረግሽኝ!
Posted: 20 Apr 2025, 09:00
by Odie
Re: ወይ እንግልዝኛ፣ ጉድ አረግሽኝ!
Posted: 20 Apr 2025, 09:46
by TesfaNews
Baras is an insa spy with broken english
DefendTheTruth wrote: ↑20 Apr 2025, 04:48
ወይ እንግልዝኛ፣ ጉድ አረግሽኝ፣ ምን በድዬሽ እንድህ ያጋለጥሽኝ
አማርኛ እችላለሁ ብዬ ብራሴ ተማምኜ፣ ወደ ስብሰባም ሄጂe
አፍሬ ተመለስኩኝ፣ አፌን ሸፍኜ በእፍረት በእጂe
አጋለጥሽኝ፣ አሰፈርሽኝ፣ ምነዉ እንግልዝኛ፣ አንድህ ጨከንሽብኝ፡
ምን በድዬሽ፣ ሳትራርልኝ፣ ትንሽ ሳትዝኝልኝ፣ በአደባባይ ላይ አጋለጥሽኝ