አማርኛ እችላለሁ ብዬ ብራሴ ተማምኜ፣ ወደ ስብሰባም ሄጂe
አፍሬ ተመለስኩኝ፣ አፌን ሸፍኜ በእፍረት በእጂe
አጋለጥሽኝ፣ አሰፈርሽኝ፣ ምነዉ እንግልዝኛ፣ አንድህ ጨከንሽብኝ፡
ምን በድዬሽ፣ ሳትራርልኝ፣ ትንሽ ሳትዝኝልኝ፣ በአደባባይ ላይ አጋለጥሽኝ
DefendTheTruth wrote: ↑20 Apr 2025, 04:48ወይ እንግልዝኛ፣ ጉድ አረግሽኝ፣ ምን በድዬሽ እንድህ ያጋለጥሽኝ
አማርኛ እችላለሁ ብዬ ብራሴ ተማምኜ፣ ወደ ስብሰባም ሄጂe
አፍሬ ተመለስኩኝ፣ አፌን ሸፍኜ በእፍረት በእጂe
አጋለጥሽኝ፣ አሰፈርሽኝ፣ ምነዉ እንግልዝኛ፣ አንድህ ጨከንሽብኝ፡
ምን በድዬሽ፣ ሳትራርልኝ፣ ትንሽ ሳትዝኝልኝ፣ በአደባባይ ላይ አጋለጥሽኝ