Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Meleket
Member
Posts: 4247
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ፡ ተሓሲባ በደመ ክርስቶስ!!!

Post by Meleket » 21 Apr 2025, 02:27

“ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ፡ ተሓባ በደመ ክርስቶስ!” ነዉ መባል ያለበት።

ምድር በመላ ፋሲካን ታከብራለች፡ በክርስቶስ ደም "ታጥባ ወይ ጸድታ"! እንደማለት ነው “ታስባ” ሳይሆን።

መልካም የትንሣኤ በዓል ለሁላችን!

Horus wrote:
19 Apr 2025, 14:37
ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ፡ ተሓባ በደመ ክርስቶስ!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 35324
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ፡ ተሓሲባ በደመ ክርስቶስ!!!

Post by Horus » 21 Apr 2025, 02:46

Meleket wrote:
21 Apr 2025, 02:27
“ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ፡ ተሓባ በደመ ክርስቶስ!” ነዉ መባል ያለበት።

ምድር በመላ ፋሲካን ታከብራለች፡ በክርስቶስ ደም "ታጥባ ወይ ጸድታ"! እንደማለት ነው “ታስባ” ሳይሆን።

መልካም የትንሣኤ በዓል ለሁላችን!

Horus wrote:
19 Apr 2025, 14:37
ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ፡ ተሓባ በደመ ክርስቶስ!!!
መለከት ጸ ያልተጠቀምኩት የዛሬን አጠቃቀም ትቼ የጥንቱ የግዕዝ ለመጠቀም ነው። እንደ ምታውቀው ትክክለኛው ግዕዝ ጸ ፣ ጠ ፣ ጨ ፣ ቀ ፣ የሚባሉት የወፍ ድምጾች የሉትም ፣ አልነበሩትም ። እነዚህ የወፍ ድምጾች ከአገውኛ የተዋስናቸውና የአገውኛ (የኩሽ ቋንቋ) ድምጾች ናቸው። አጸበ ፣ አጠበ ፣ የአገው ጸ እና ጠ ገብቶባቸው ነው እንጂ አሰበ ወይም አተበ ይባል ነበር ማለት ነው።

Post Reply