Revelations, come forward and update us, pls!
-
- Senior Member
- Posts: 12190
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ዘመቻ አንድነት ተጠናክሮ ቀጥሎዋል፣ በመላዉ አማረ! +
ፕርስሽን ጨመረ፣ ምንጠረዉ ጨመረ!
Revelations, come forward and update us, pls!
Revelations, come forward and update us, pls!
-
- Senior Member
- Posts: 12190
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ዘመቻ አንድነት ተጠናክሮ ቀጥሎዋል፣ በመላዉ አማረ! +
ዘመቻ አንድነቶች ዬት ጠፉ ዛሬ? ብቅ ብሎ update አያደርጉንም እንዴ፣ በተለይ ምስራቅ ና ዩንዬን?
አበረ እንኳን እሱ ስለተነካበት ክፉኛ አስነጥሶታል!
አበረ እንኳን እሱ ስለተነካበት ክፉኛ አስነጥሶታል!
Re: ዘመቻ አንድነት ተጠናክሮ ቀጥሎዋል፣ በመላዉ አማረ! +
DefendTheTruth wrote: ↑19 Apr 2025, 17:11ዘመቻ አንድነቶች ዬት ጠፉ ዛሬ? ብቅ ብሎ update አያደርጉንም እንዴ፣ በተለይ ምስራቅ ና ዩንዬን?
አበረ እንኳን እሱ ስለተነካበት ክፉኛ አስነጥሶታል!
Re: ዘመቻ አንድነት ተጠናክሮ ቀጥሎዋል፣ በመላዉ አማረ! +
ጦርነት እኮ ነው። ታግይ እየሞተ እርሱ ችቦ ሁኖ ትግሉ ይጦፋል። ኦሮሙማዎች እኮ በ 2 ቀን አማራ ትጥቅ እናስፈታለን ብላችሁ ይኸው 2 አመታችሁ ረግረግ ውስጥ ከገባችሁ። 85 % የአማራ ምድር ተነጥቃችሁ በጥቃቅን ሁኔታ መጨፈር የቱን ያህል እንደ ተሸነፋችሁ ነው።አመት በአል ጠብቃችሁ ሰዎች ሲሰባሰቡ ካያችሁ የፈሪ ዱላ ታደርጉታላችሁ። አማራ ምድር ቀልጦ የቀረው ባለ ሹሩባ የኦሮሞ ልጅ ስለ እርሱ ማውራት አትፈልጉም - ቀይ መስቀል እንኳን እንድንከባከበው አትፈቅዱም - ገመናችሁን ለመደበቅ ስትሉ።
DefendTheTruth wrote: ↑19 Apr 2025, 17:11ዘመቻ አንድነቶች ዬት ጠፉ ዛሬ? ብቅ ብሎ update አያደርጉንም እንዴ፣ በተለይ ምስራቅ ና ዩንዬን?
አበረ እንኳን እሱ ስለተነካበት ክፉኛ አስነጥሶታል!
Re: ዘመቻ አንድነት ተጠናክሮ ቀጥሎዋል፣ በመላዉ አማረ! +
DDT, we thank you. Really really thank you. የኦሮሞ ሕዝብ ደግ ነው።
-
- Senior Member
- Posts: 12190
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
- Senior Member
- Posts: 12190
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ዘመቻ አንድነት ተጠናክሮ ቀጥሎዋል፣ በመላዉ አማረ! +
የሰዉ ልጅ ሞት አያስደስተኝም፣ ሕይወት እግዚያብሔር የሰጠ ፀጋ ነዉ ና፤ የሱን ስጦታ መንከባከብ፣ መጠበቅ ነው የምያስፈልገዉ ነዉ ና። ለዚያዉም ደግሞ የአገሬ ሰዉ ነዉ የምለዉ ሕይዎቱ ስያልፍ ልያሳዝን ይገባል። ሆኖም ግን በትዕብት ተሞልቶ፣ ተዉ ስባል አልሰማም ብሎ፣ የራሱን ሕዝብ ስያሰቃይ የነበረ ና በአገሩ ላይ ክህደትን የመረጠዉ አካል፣ እንዳታዝንለት አድርጎዋል፣ በራሱ ምርጫ። አገሬ ላይ ደባ ከስብክ፣ ወደህ ገብተህበታል ና ቻለዉ፣ የስራህን ነዉ ያገኘሀዉ። እብደቱ መቆሙ አይቀሬ ነዉ፣ አንድ ቦታ ላይ። እስከዘዉ ቻለዉ!
Re: ዘመቻ አንድነት ተጠናክሮ ቀጥሎዋል፣ በመላዉ አማረ! +
DefendTheTruth wrote: ↑20 Apr 2025, 06:04የሰዉ ልጅ ሞት አያስደስተኝም፣ ሕይወት እግዚያብሔር የሰጠ ፀጋ ነዉ ና፤ የሱን ስጦታ መንከባከብ፣ መጠበቅ ነው የምያስፈልገዉ ነዉ ና። ለዚያዉም ደግሞ የአገሬ ሰዉ ነዉ የምለዉ ሕይዎቱ ስያልፍ ልያሳዝን ይገባል። ሆኖም ግን በትዕብት ተሞልቶ፣ ተዉ ስባል አልሰማም ብሎ፣ የራሱን ሕዝብ ስያሰቃይ የነበረ ና በአገሩ ላይ ክህደትን የመረጠዉ አካል፣ እንዳታዝንለት አድርጎዋል፣ በራሱ ምርጫ። አገሬ ላይ ደባ ከስብክ፣ ወደህ ገብተህበታል ና ቻለዉ፣ የስራህን ነዉ ያገኘሀዉ። እብደቱ መቆሙ አይቀሬ ነዉ፣ አንድ ቦታ ላይ። እስከዘዉ ቻለዉ!
-
- Senior Member
- Posts: 12190
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ዘመቻ አንድነት ተጠናክሮ ቀጥሎዋል፣ በመላዉ አማረ! +
ዛሬም ተጠናክሮ ዉሎዋል፣ ዘመቻ አንድነት!