Page 1 of 1
የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Posted: 18 Apr 2025, 12:42
by Axumezana
እባብን የምትገድለው ጭንቅላቱን በመጨፍለቅ ነው፤
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Posted: 18 Apr 2025, 13:15
by Abere
ለኦሮሙማ የተገረዱ እባቦች ወሬ ይባላል።
ፋኖ የእባብ ወያኔን ልብ አይቶ አርቆ ቀበረው። እባብ አጣጣኝ ሲል - ከይሲ ምግበይ ስማ የፋኖ እሸቴ ሞገስ ቃል ያቃጭላል የአማራ ልጅ እባብ ወያኔን ልጅ እራስ እራሱን ይቀጥቅጥ -እባቡ ቅብዝብዝ አሳሳች መሰሪ ስለሆነ። የአማራ ልጅ ከእባብ እና እፍኝት ወያኔ ጋር አንድነት የለውም።
Axumezana wrote: ↑18 Apr 2025, 12:42
እባብን የምትገድለው ጭንቅላቱን በመጨፍለቅ ነው፤
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Posted: 18 Apr 2025, 13:38
by Selam/
ሽኮኮው
በዕለተ ስግደትም፣ ቀንድህን ማቆምህን አትተውም።
በላ ልበሃ - የወያኔም የኦነግ-ሸኔም ዕትብት የተቀበረው ኤርትራ ነው። ኤርትራ ደግሞ ተፀንሳ ጥርሷን የሸረፈችው ግብፅ ነው።
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Posted: 18 Apr 2025, 14:12
by Axumezana
እውነት አልዋጥ አላችሁ አይደል?
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Posted: 18 Apr 2025, 14:20
by Digital Weyane
ሻዕቢያ ውጭ አገር በሚኖሩ የወያኔ ካድሬዎቻችን ድባቅ ተመቷል ፣ ኃይሉም ተበትኗል። የቀረ ነገር ቢኖር የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ አገርነት ማወጅ ብቻ ነው። ለዚህም ዙጉጁ ነን።
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Posted: 18 Apr 2025, 14:41
by Affable
አይመስለኝም። የፋኖና ኢሳያስ ማበር ሰፋ ያለ ጦርነትን ይጋብዛል። ለዛ ኢሳያስ አቅሙም ፣ገንዘቡም፣ ሆነ ሀይሉ የለውም። ያን ጠንቅቆ ያውቃል ባይ ነኝ።
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Posted: 18 Apr 2025, 23:15
by Dark Energy
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Posted: 18 Apr 2025, 23:49
by Fed_Up
Affable wrote: ↑18 Apr 2025, 14:41
አይመስለኝም። የፋኖና ኢሳያስ ማበር ሰፋ ያለ ጦርነትን ይጋብዛል። ለዛ ኢሳያስ አቅሙም ፣ገንዘቡም፣ ሆነ ሀይሉ የለውም። ያን ጠንቅቆ ያውቃል ባይ ነኝ።
ብሎ አለ ሁሌ የሚሳሳተው አዛውንት^^^^
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Posted: 19 Apr 2025, 01:08
by Affable
F … up, ሁሌም የሚሳሳተው አዛውንት የሚለው ትርክትህ ተንዛዛ። አንድ አዛውንት የሚለው አንተ የምታመልከውን ኢሳያስን በጣም በበለጠ ይገልፃል ከኔ ይልቅ። ሁለት ይህን ማላዘን የጀመርከው ካሜላ ሀሪስ ታሸንፋለች ብየ በመሸነፎአ ነው። የተቀራረበ ይሆናል ግን ታሸንፋለች የሚል የአብዛኛው የፓለቲካ ምሁርና ሚዲያ ግምት ነበር። እንደ F … up አይነት ብዙ አሜሪካኖች የሉም የሚል ግምት ነበረን።
ስለ ዋናው ነገር ስናነሳ አቢይ መለሰ አይደለም። በቂ ምክንያት ካገኘ ሳይጋበዝ አስመራን መጎብኘት ይፈልጋል ባይ ነኝ። አስጎብኚ ኤርትራኖች የሉም ብለህ ካሰብክ ተሳሳትክ።
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Posted: 19 Apr 2025, 11:08
by Fed_Up
Affable wrote: ↑19 Apr 2025, 01:08
F … up, ሁሌም የሚሳሳተው አዛውንት የሚለው ትርክትህ ተንዛዛ። አንድ አዛውንት የሚለው አንተ የምታመልከውን ኢሳያስን በጣም በበለጠ ይገልፃል ከኔ ይልቅ። ሁለት ይህን ማላዘን የጀመርከው ካሜላ ሀሪስ ታሸንፋለች ብየ በመሸነፎአ ነው። የተቀራረበ ይሆናል ግን ታሸንፋለች የሚል የአብዛኛው የፓለቲካ ምሁርና ሚዲያ ግምት ነበር። እንደ F … up አይነት ብዙ አሜሪካኖች የሉም የሚል ግምት ነበረን።
ስለ ዋናው ነገር ስናነሳ አቢይ መለሰ አይደለም። በቂ ምክንያት ካገኘ ሳይጋበዝ አስመራን መጎብኘት ይፈልጋል ባይ ነኝ። አስጎብኚ ኤርትራኖች የሉም ብለህ ካሰብክ ተሳሳትክ።
እድሜጠገብ እውቀት ብልሃት ትእግስት አለው... አንተ ግን አሁንምነገምሁሌም እንደተሳሳትክ ጉድጎድ ልትገባ ነው:: እምፅፅፅፅፅፅፅ
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Posted: 19 Apr 2025, 11:50
by DefendTheTruth
Axumezana wrote: ↑18 Apr 2025, 12:42
እባብን የምትገድለው ጭንቅላቱን በመጨፍለቅ ነው፤
አንድ ተንጠልጣይ እግር እዚህም ፎረም ላይ ቀርቶዋል፣ አበረ ይባላል። እሳያስ ስነካ አበረን ክፉኛ ያስነጥሰዋል!
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Posted: 19 Apr 2025, 15:22
by Affable
ምን እያልክ ነው F… up, ከአሁን በሃላም ኢሳያስ የ Ethiopia ፓለቲክስ p… ይሆናል እያልክ ነው። አንተ ነህ የ እድሜም የትምህርትም ፀጋ የተነሳህ። እድሜልክህን አንድ አምባገነን እንዳመልክ ከዚህ አለም ሽል ልትል ነው። አካባቢያችን ምን ያህል እንደተለወጠ የመረዳቱ ችሎታ ያለህ አይመሰለኝም። ከራሳህ fantasy ውጪ ሀሳብ መረዳት አትችልም ፣ ወደፊትም። ብቸኛ አይደለህም በዛ ችሎታህ — የካድሬ መለያ ጠባይ ነው።
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Posted: 19 Apr 2025, 17:59
by Abere
የወያኔ ጭንቅላት( እራስ ምላስ) ቆላ፤ ከአንት በታች እና ሆድቃ ደጋ ተቀብሯል። አማራ ፋኖ እንድህ አድርጎት ቀረ በ 1 ሳምንት ዘመቻ።
ድንች አይደል አይበቅል።

Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Posted: 19 Apr 2025, 18:03
by Axumezana